• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የብርቱካን ሚደቅሳ “መመለስ” | ቆይታ ከብርቱካን ሚደቅሳ ጋር! ክፍል -1 скачать в хорошем качестве

የብርቱካን ሚደቅሳ “መመለስ” | ቆይታ ከብርቱካን ሚደቅሳ ጋር! ክፍል -1 3 часа назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የብርቱካን ሚደቅሳ “መመለስ” | ቆይታ ከብርቱካን ሚደቅሳ ጋር! ክፍል -1
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የብርቱካን ሚደቅሳ “መመለስ” | ቆይታ ከብርቱካን ሚደቅሳ ጋር! ክፍል -1 в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የብርቱካን ሚደቅሳ “መመለስ” | ቆይታ ከብርቱካን ሚደቅሳ ጋር! ክፍል -1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የብርቱካን ሚደቅሳ “መመለስ” | ቆይታ ከብርቱካን ሚደቅሳ ጋር! ክፍል -1 в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የብርቱካን ሚደቅሳ “መመለስ” | ቆይታ ከብርቱካን ሚደቅሳ ጋር! ክፍል -1

በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:- https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte... ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ! በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:- https://t.me/ZagolBookBank1 ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል። ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ። ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል። ኑ! በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት! እንወዳጅበት! እንማከርበትም! Join this channel to get access to perks:    / @endalegetamultimedia   Subscribe Here:-    / @endalegetamultimedia   Join My Additional Channels:-    / @misalecinemaምሳሌሲኒማ      / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች   📌Follow us on TikTok! https://www.tiktok.com/@kalzagol?_r=1... https://www.tiktok.com/@endalegetamul... 📌Join our Facebook group! https://www.facebook.com/profile.php?... 📌Join us on Telegram! https://t.me/ZagolBookBank1 https://t.me/zagolbookbank 📌Drop an email zagolbookbank@gmail.com 📌Call on:- +251900651010 or +251976066720 #memhir_daniel_seifemikael #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

Comments
  • 100 ФРАЗ, которые учат твой мозг ДУМАТЬ на НЕМЕЦКОМ. Супер тренировка немецкого языка. 3 месяца назад
    100 ФРАЗ, которые учат твой мозг ДУМАТЬ на НЕМЕЦКОМ. Супер тренировка немецкого языка.
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • ወደ እናቴ ላኩኝ 20 часов назад
    ወደ እናቴ ላኩኝ" የኛሰው በአሜሪካ"
    Опубликовано: 20 часов назад
  • //የቤተሰብ መገናኘት// 1 час назад
    //የቤተሰብ መገናኘት// "ዛሬ መልስ ባላገኝ ኖሮ ነገር ይበላሽ ነበር ..." //ቅዳሜን ከሰዓት//
    Опубликовано: 1 час назад
  • ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ፡ እውነታው ይህ ነው! | ai ተስፋችን ወይስ መጥፊያችን! | Comedian Eshetu Melesse | #AlivePodcst 1 день назад
    ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ፡ እውነታው ይህ ነው! | ai ተስፋችን ወይስ መጥፊያችን! | Comedian Eshetu Melesse | #AlivePodcst
    Опубликовано: 1 день назад
  • ‘አገባዋለሁ’ ስል ስልኩ ላይ ጉዴን አየሁ! ምን መወሰን እንዳለብኝ ግራ ተጋብቻለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 1 день назад
    ‘አገባዋለሁ’ ስል ስልኩ ላይ ጉዴን አየሁ! ምን መወሰን እንዳለብኝ ግራ ተጋብቻለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    Опубликовано: 1 день назад
  • 🇩🇪 ВОЗВРАТНЫЕ ГЛАГОЛЫ В НЕМЕЦКОМ (В1) 🔥 6 дней назад
    🇩🇪 ВОЗВРАТНЫЕ ГЛАГОЛЫ В НЕМЕЦКОМ (В1) 🔥
    Опубликовано: 6 дней назад
  • ዝም ብዬ ወጣሁ! ከአ.አ ዮንቨርስቲ - ደቡብ አፍሪካ | የዶክተር አለ ካሳው ድንቅና አሳዛኝ ታሪክ። #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia 1 день назад
    ዝም ብዬ ወጣሁ! ከአ.አ ዮንቨርስቲ - ደቡብ አፍሪካ | የዶክተር አለ ካሳው ድንቅና አሳዛኝ ታሪክ። #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia
    Опубликовано: 1 день назад
  • ለአስር አመታት ከፍዬ ያልጨረስኩት ዕዳ... ቆይታ ከታገል ሰይፉ ጋር @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #booktube 10 месяцев назад
    ለአስር አመታት ከፍዬ ያልጨረስኩት ዕዳ... ቆይታ ከታገል ሰይፉ ጋር @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #booktube
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • ዲያስፖራዎቹ ካለሁበት ቦታ እጅግ በጣም አስፈሪ የሆነ መንደር በሌሊት ይዘዉኝ ተጓዙ || አደባባይ የወጣዉ የሴተኛ አዳሪዋ ህይወት @erq-media-TV 10 дней назад
    ዲያስፖራዎቹ ካለሁበት ቦታ እጅግ በጣም አስፈሪ የሆነ መንደር በሌሊት ይዘዉኝ ተጓዙ || አደባባይ የወጣዉ የሴተኛ አዳሪዋ ህይወት @erq-media-TV
    Опубликовано: 10 дней назад
  • Alemneh wasse I የትራምፕ #አጣብቂኝ!! 2 часа назад
    Alemneh wasse I የትራምፕ #አጣብቂኝ!!
    Опубликовано: 2 часа назад
  • ከመበደር ወደ መቅጠር  || ሕይወቷን የቀየረችው ጎበዝ ወጣት || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 170 || Helen Ombre 1 день назад
    ከመበደር ወደ መቅጠር  || ሕይወቷን የቀየረችው ጎበዝ ወጣት || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 170 || Helen Ombre
    Опубликовано: 1 день назад
  • ቆሎ የሚያጓርሰው ፍቅር መጨረሻ | በደንብ እያኖርኳት ነበር  | የመልዕክተኛው እና መቅደስ ግንኙነት 2 дня назад
    ቆሎ የሚያጓርሰው ፍቅር መጨረሻ | በደንብ እያኖርኳት ነበር | የመልዕክተኛው እና መቅደስ ግንኙነት
    Опубликовано: 2 дня назад
  • እንዳይገሉ*ኝ መቄዶንያ ገባሁ | የተንደላቀቀን ኑሮ ያጡት ልዑል 1 день назад
    እንዳይገሉ*ኝ መቄዶንያ ገባሁ | የተንደላቀቀን ኑሮ ያጡት ልዑል
    Опубликовано: 1 день назад
  • 🛑 መልእክተኛው ላይ በድጋሚ ያልተጠበቀ ክስ የበስንቱ መቀየር  በዙዎችን አስገረመ 1 день назад
    🛑 መልእክተኛው ላይ በድጋሚ ያልተጠበቀ ክስ የበስንቱ መቀየር በዙዎችን አስገረመ
    Опубликовано: 1 день назад
  • መሠረት ባህሩ፡ ከማንኛውም ወንጀል ጀርባ ምክንያት አለ | Meseret Bahru 1 день назад
    መሠረት ባህሩ፡ ከማንኛውም ወንጀል ጀርባ ምክንያት አለ | Meseret Bahru
    Опубликовано: 1 день назад
  • “የሰው አገር አምላክ የምናመልከው ማን እዳ ስለጣለብን ነው?” (ቆይታ ከመስከረም ለቺሣ (ዶ/ር) ጋር) @endalegetamultimedia #booktube 1 год назад
    “የሰው አገር አምላክ የምናመልከው ማን እዳ ስለጣለብን ነው?” (ቆይታ ከመስከረም ለቺሣ (ዶ/ር) ጋር) @endalegetamultimedia #booktube
    Опубликовано: 1 год назад
  • Alemneh Wasse | 47ኛው ፕሬዚደንት ትራምፕና 2 часа назад
    Alemneh Wasse | 47ኛው ፕሬዚደንት ትራምፕና "ድራሽ አባቱን አጠፋሁት ያሉት #የካርግ ደሴት ሚስጥር!!
    Опубликовано: 2 часа назад
  • 🔴እንዳልካቸዉ የEBSTVዉን የቤተሰብ ጨዋታ ከነፃነት ወርቅነህ በኋላ ይረከባል መባሉና ከባድ ዉሳኔ በEyoha Media | Dallol Entertainment 3 дня назад
    🔴እንዳልካቸዉ የEBSTVዉን የቤተሰብ ጨዋታ ከነፃነት ወርቅነህ በኋላ ይረከባል መባሉና ከባድ ዉሳኔ በEyoha Media | Dallol Entertainment
    Опубликовано: 3 дня назад
  • 30ኛ ሳምንት ! ወሳኝ ጨዋታዎች ! የአርሰናል እና የማንቸስተር ሲቲ ጉዳይ ! ፕሪምየር ሊግ ! 7 часов назад
    30ኛ ሳምንት ! ወሳኝ ጨዋታዎች ! የአርሰናል እና የማንቸስተር ሲቲ ጉዳይ ! ፕሪምየር ሊግ !
    Опубликовано: 7 часов назад
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጋሞ ዞን ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች ሐዘናቸውን በአካል በመገኘት ገለጹ Трансляция закончилась 1 час назад
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጋሞ ዞን ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች ሐዘናቸውን በአካል በመገኘት ገለጹ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 1 час назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5