У нас вы можете посмотреть бесплатно ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በብሔራዊ ቤተመንግሥት ለስደተኞች የኢፍጣር መርሐ ግብር አከናወኑ | Ramadan | Iftar |EBC | EBCDOTSTREAM или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የመጡ ስደተኞች በብሔራዊ ቤተመንግሥት የኢፍጣር መርሐ ግብር አከናውነዋል። በታላቁ የረመዳን ወር የሚታየውን የመተዛዘን፣ የፍቅር እና የአንድነት እሴት መነሻ በማድረግ በተዘጋጀው በዚህ መርሐ ግብር ላይ ከኤርትራ፣ ሶማሊያ፣ ቡሩንዲ፣ ኮንጎ፣ ኢራቅ፣ ሶሪያ፣ ፍልስጤም፣ አፍጋኒስታን፣ የመን እና ሱዳን የመጡ ስደተኞች ተሳትፈዋል። #Ethiopia #Iftar2018 #Ramadan #PMAbiyAhmed #Refugees #Humanity #Unity #NationalPalace #ኢትዮጵያ #ኢፍጣር #ረመዳን #ዐቢይ_አሕመድ #ብሔራዊ_ቤተመንግሥት #አንድነት #ታሪክ #መረዳዳት