• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ሎዶቅያ ክፍል 2 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com скачать в хорошем качестве

ሎዶቅያ ክፍል 2 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com Трансляция закончилась 5 лет назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ሎዶቅያ ክፍል 2 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት |  ፓስተር አስፋው በቀለ   |  www.operationezra.com
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ሎዶቅያ ክፍል 2 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ሎዶቅያ ክፍል 2 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ሎዶቅያ ክፍል 2 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ሎዶቅያ ክፍል 2 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com

በሎዶቅያ፡ ለመንፈሳዊ ነገሮች ግድ ያልነበራት (ለብ ያለች) ሀብታም ቤተ ክርስቲያን (ራእይ 3፡14-22)። የሎዶቅያ ከተማ በሀብቷ የታወቀች ነበረች። ባንኮች የተስፋፉባት፥ ልዩ ጥቁር የሱፍ ልብሶች የሚመረቱባት፥ እንዲሁም የታወቀ የሕክምና ትምህርት ቤት የሚገኝባት ከተማ ነበረች። ይህ የሕክምና ትምህርት ቤት በተለይ በዓይን ሕክምና ምርጥ መሆኑ ይነገራል። ችግሩ በከተማይቱ ውስጥ ጥሩ የውኃ አቅርቦት አልነበረም። ወደዚህች ከተማ ውኃ የሚመጣው ከስምንት ኪሎ ሜትሮች በላይ ተጉዞ ነበር። ውኃው ወደ ከተማይቱ በሚገባበት ጊዜ ለብ ስለሚል፥ ለመጠጥ አይመችም ነበር። የሎዶቅያ ነዋሪዎች ለነገሮች ብዙም ስሜት ያልነበራቸውና ሁልጊዜም የሌሎችን ፍላጎቶች ፍላጎታቸው ለማድረግ የሚጥሩ ነበሩ። በሀብታቸው ምክንያት የራስ ብቃት የነበራቸው ስለሆነም፥ ብዙውን ጊዜ ከተማይቱ በመሬት መንቀጥቀጥ በምትደመሰስበት ጊዜ የሌሎችን እርዳታ ሳይሹ ራሳቸው ይገነቧት ነበር። የሚያሳዝነው ይኸው የትዕቢት፥ በራስ የመመካትና የግዴለሽነት አመለካከት በቤተ ክርስቲያኗም ውስጥ ይታይ ነበር። አማኞቹ ክርስቶስን በሙሉ ልባቸው አይከተሉትም ነበር። እነዚህ አማኞች በቂ ገንዘብ ያላቸው በመሆናቸው የተሳካልን ነን ብለው ያስቡ ነበር። እግዚአብሔር በእኛ ደስ ባይሰኝ ኖሮ እንዴት ሀብታም ልንሆን እንችል ነበር? ብለው ያስቡ ነበር። ነገር ግን አማኛቹ በእግዚአብሔር ዓይኖች ፊት ምን እንደሚመስሉ አልተገነዘቡም ነበር። እግዚአብሔር ሲያያቸው ድሆች፥ የተራቆቱና ለመንፈሳዊ ዓይናቸው መድኃኒት የሚያስፈልጋቸው ነበሩ። እግዚአብሔር እንዲረዳቸው፥ በመንፈሳዊ ሕይወታቸው እንዲያበለጽጋቸው፥ ጽድቁን እንዲያለብሳቸውና መንፈሳዊ እውነቶችን የሚመለከቱበትን ዓይን እንዲሰጣቸው ከፈለጉ፥ መለወጥ ያስፈልጋቸው ነበር። ራሳቸውን አዋርደውና የነበሩባቸውን ችግሮች ተረድተው እግዚአብሔር ጽድቅን፥ መንፈሳዊ ዓይኖችንና መንፈሳዊ ጤንነትን እንዲሰጣቸው መጠየቅ ያስፈልጋቸው ነበር። ክርስቶስ በልባቸው እና በቤተ ክርስቲያናቸው ደጅ ላይ ቆሞ ነበር። ወደ ውስጥ ገብቶ ከእነርሱ ጋር ኅብረት ለማድረግ ይፈልጋል። ነገር ግን ችግራቸውን ተረድተው በራቸውን መክፈትና እርሱን ወደ ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋቸው ነበር። ይህን ካላደረጉ፥ ክርስቶስ በፍርድ ከአፉ እንደሚተፋቸው ያስጠነቅቃቸዋል። ይህም በከተማቸው ውስጥ የሚገኘውን ውኃ ከቀመሱ በኋላ ከሚተፉበት ሁኔታ ጋር የሚመሳሰል ነበር። ንስሐ ገብተው ከክርስቶስ ጋር የነበራቸውን ግንኙነትና ኅብረት፥ ካደሱ፥ ክርስቶስ በዘላለማዊ መንግሥቱ ውስጥ የመግዛትን መብት እንደሚሰጣቸው ቃል ይገባላቸዋል።

Comments
  • MISSION 3:16 INTERNATIONAL MINISTRY|  ፓስተር አስፋው በቀለ| 1 день назад
    MISSION 3:16 INTERNATIONAL MINISTRY| ፓስተር አስፋው በቀለ|
    Опубликовано: 1 день назад
  • ሎዶቅያ ክፍል 1 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ   www.operationezra.com Трансляция закончилась 5 лет назад
    ሎዶቅያ ክፍል 1 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.com
    Опубликовано: Трансляция закончилась 5 лет назад
  • አድሱ የHIV መድሀኒት Lenacapavir 4 часа назад
    አድሱ የHIV መድሀኒት Lenacapavir
    Опубликовано: 4 часа назад
  • የእማማን ጉዳይ በጉጉት ስጠብቁ ለነበራችሁ ይሀው ፡  የኛሰው በአሜሪካ 1 час назад
    የእማማን ጉዳይ በጉጉት ስጠብቁ ለነበራችሁ ይሀው ፡ የኛሰው በአሜሪካ
    Опубликовано: 1 час назад
  • ናይ ሞት መጠንቀቕታ 2 часа назад
    ናይ ሞት መጠንቀቕታ
    Опубликовано: 2 часа назад
  • የ 70 ሱባኤ ጅማሬ እና ፍጻሜ 6 месяцев назад
    የ 70 ሱባኤ ጅማሬ እና ፍጻሜ
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • 👺👺👺 የሰባቱ ምድር አስፈሪ ነዋሪዎች 👹👹👹 6 месяцев назад
    👺👺👺 የሰባቱ ምድር አስፈሪ ነዋሪዎች 👹👹👹
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • ሰምርኔስ ክፍል 3  | ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ   www.operationezra.com Трансляция закончилась 5 лет назад
    ሰምርኔስ ክፍል 3 | ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.com
    Опубликовано: Трансляция закончилась 5 лет назад
  • ለቤተክርስትያን የተላለፈ ማስጥንቀቂያ! በ ፓ/ር አስፋው በቀለ | ክርስትያን የሆናችሁ ሁሉ ልትሰሙት የሚገባ |ethiopia| Mezmur| pastor asfaw 10 месяцев назад
    ለቤተክርስትያን የተላለፈ ማስጥንቀቂያ! በ ፓ/ር አስፋው በቀለ | ክርስትያን የሆናችሁ ሁሉ ልትሰሙት የሚገባ |ethiopia| Mezmur| pastor asfaw
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • ሎዶቅያ !  ትምህርት 9 месяцев назад
    ሎዶቅያ ! ትምህርት
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • ⚡️Пророчества сбываются прямо на наших глазах⚡️! Трансляция закончилась 3 дня назад
    ⚡️Пророчества сбываются прямо на наших глазах⚡️!
    Опубликовано: Трансляция закончилась 3 дня назад
  • ሰርዴስ  ክፍል 2 |  ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ  |  www.operationezra.com Трансляция закончилась 5 лет назад
    ሰርዴስ ክፍል 2 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com
    Опубликовано: Трансляция закончилась 5 лет назад
  • ሰምርኔስ| ሰባቱ አብያተክርስቲንያት ~ ፓስተር አስፋው በቀለ   www.operationezra.com Трансляция закончилась 5 лет назад
    ሰምርኔስ| ሰባቱ አብያተክርስቲንያት ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.com
    Опубликовано: Трансляция закончилась 5 лет назад
  • ኪም ናብ ኩናት ኢራን ተጸምቢሩ 58 минут назад
    ኪም ናብ ኩናት ኢራን ተጸምቢሩ
    Опубликовано: 58 минут назад
  • ኤላም  በዘመነ ፍጻሜ Трансляция закончилась 2 дня назад
    ኤላም በዘመነ ፍጻሜ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 2 дня назад
  • Pastor Fitsumbirhan Ermias Sermon - ፓስተር ፍጼ ስብከት - ልከኛ ሚዛን 6 лет назад
    Pastor Fitsumbirhan Ermias Sermon - ፓስተር ፍጼ ስብከት - ልከኛ ሚዛን
    Опубликовано: 6 лет назад
  • #ጎልድ ዲገር  #Gold_Digger ,   ሊያዩት የሚገባ መንፈሳዊ ጭውውት      #ምስክር_ሚልክያስ Misikir Milkias 4 года назад
    #ጎልድ ዲገር #Gold_Digger , ሊያዩት የሚገባ መንፈሳዊ ጭውውት #ምስክር_ሚልክያስ Misikir Milkias
    Опубликовано: 4 года назад
  • Х/ф 7 лет назад
    Х/ф "Евангелие в узах". Памяти узников страдающих за христианскую веру. 1967г
    Опубликовано: 7 лет назад
  • НАРОДЪТ ОБИЧА РУСИЯ, ЕЛИТЪТ Я МРАЗИ 1 день назад
    НАРОДЪТ ОБИЧА РУСИЯ, ЕЛИТЪТ Я МРАЗИ
    Опубликовано: 1 день назад
  • የሰማይ ሥርዓት በምድር የሚገዛበት የሺህ ዓመት መንግሥት#ዳግም_ምጽአት_ክፍል_24#ድንቅ_ፍጻሜ_ቲዩብ# dinq_fitsame_tube #yared_yohannes 3 года назад
    የሰማይ ሥርዓት በምድር የሚገዛበት የሺህ ዓመት መንግሥት#ዳግም_ምጽአት_ክፍል_24#ድንቅ_ፍጻሜ_ቲዩብ# dinq_fitsame_tube #yared_yohannes
    Опубликовано: 3 года назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5