У нас вы можете посмотреть бесплатно መልካም ስራ ድህነትን ያስገኛል? እምነት ብቻ ወይስ እምነትና ስራ? ||Orthodox vs Protestant Debate|| или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
“ሰው በእምነት ብቻ ይድናል? ወይስ እምነትና ስራ አብረው ይድናሉ?” ይህ ቪዲዮ በEthiopian Orthodox Tewahedo Church እና Protestantism መካከል በዚህ ጉዳይ ላይ ያለውን የእምነት ልዩነት፣ ውይይት እና ክርክር በግልጽ መልኩ ያቀርባል። በቪዲዮው ውስጥ፦ “በእምነት ብቻ” የሚለው አስተምህሮ (Sola Fide) ምንድነው? ኦርቶዶክስ ለምን እምነትና ስራ አብረው እንደሚያስፈልጉ ያምናል? የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃዎች እና ትርጓሜዎች የክርስቲያናዊ ሕይወት ተግባራዊ አቀራረብ 👉 ይህ ቪዲዮ ለመጣል አይደለም፤ ለመማር፣ ለመረዳት እና በክብር ለመወያየት የሚረዳ ነው። 💬 እናንተ ምን ትላላችሁ? በእምነት ብቻ ወይስ በእምነትና በስራ? አስተያየታችሁን ያካፍሉ!