У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopian Spice Korerima የኮረሪማ ቅመም или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የማድረቂያ መመሪያ በምድጃ / ኦቨን ከሆነ 1. ፍሬውን ዘርዘር አርገው ፓትራው ላይ ማስቀመጥ 2. ከተፈለፈለው መሃል ትልልቅ ካለ ቶሎ እንዲደር ፈርከስ ማድረግ 3. ኦቨን ውስጥ በ100 ዶግሪ ከ1:30- 2 ሰዓት ያህል ማቆየት በመሃል እየከፈቱ መድረቁን ማረጋገጥ 4 ከ ኦቭኑ ከወጣ በሃላ ለ1 ሰዓት አሳርፎ መፍጨት በፀሃይ ለማድረቅ 1. ፍሬውን ዘርዘር አርገው ፓትራው ላይ ማስቀመጥ 2. ከተፈለፈለው መሃል ትልልቅ ካለ ቶሎ እንዲደር ፈርከስ ማድረግ 3. ቀጥታ ፀሃይ የሚያገኝበት ስፍራ ማስቀመጥ በመስኮት በኩል / አዋራ የማያገኝበት ቦታ ቢሆን ተመራጭ ነው 4. እንደ ፀሃዩ ሁኔታ ከ1-2 ቀን ማድረቅ 5. ደርቆ ካስገቡት በኃላ ቢያነስ ለ 1 ሰዓት አቀዝቅዞ መፍጨት