У нас вы можете посмотреть бесплатно መለያዬ ደሙ... ሶስቱ ዘማሪዎች በአንድ መድረክ / የማያቋርጥ አምልኮ / ዘማሪ ካሌብ፣ ዘማሪ ቅዱስ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
https://www.gloryofgod.tv/ [email protected] በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን። https://www.paypal.com/paypalme/glory... https://www.paypal.com/paypalme/glory... +251903474849 +251901008888 +251911146598 እግዚያብሔር ይባርካችሁ!