У нас вы можете посмотреть бесплатно ስለ ኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ፣ ዋጋ እና ቀረጥ የተሟላ መረጃ! | ከቀረጥ ነፃ እድል |duty free | Electric car или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ስለ ኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ፣ ዋጋ እና ቀረጥ የተሟላ መረጃ! | ከቀረጥ ነፃ እድል |duty free | Electric car በዚህ ቪዲዮ በኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ መነጋገሪያ እየሆነ የመጣውን የኤሌክትሪክ መኪና (Electric Vehicle) በተመለከተ የተሟላ መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በተለይም መንግስት የፈቀደው የ"ቀረጥ ነፃ" (Duty Free) ዕድል ማንን ያጠቃልላል? የባትሪ ጥንካሬያቸው እና የቆይታ ጊዜያቸው ምን ያህል ነው? በአሁኑ ሰዓት በገበያ ላይ ያሉ ዋጋዎችን በዝርዝር እንመለከታለን። በቪዲዮው የተካተቱ ነጥቦች፦ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ጥንካሬ እና ጥንቃቄዎች። በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪና ወቅታዊ ዋጋ። ከቀረጥ ነፃ (Duty Free) መኪና እንዴት ማስገባት ይቻላል? የኤሌክትሪክ መኪና ጥቅሞችና ተግዳሮቶች። ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ለወዳጅዎ ያጋሩት፣ ሰብስክራይብ በማድረግም ቤተሰብ ይሁኑ! #ElectricCarEthiopia #EVPriceEthiopia #EthiopiaTransport #DutyFreeCars #GreenEnergyEthiopia #የኤሌክትሪክመኪና #ኢትዮጵያ #ከቀረጥነፃ #BatteryLife #AddisAbaba