• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የዐብይ ጾም 3ኛ ሳምንት ለምን “ምኩራብ” ተባለ? | ኦርቶዶክስ ትምህርት скачать в хорошем качестве

የዐብይ ጾም 3ኛ ሳምንት ለምን “ምኩራብ” ተባለ? | ኦርቶዶክስ ትምህርት 2 дня назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የዐብይ ጾም 3ኛ ሳምንት ለምን “ምኩራብ” ተባለ? | ኦርቶዶክስ ትምህርት
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የዐብይ ጾም 3ኛ ሳምንት ለምን “ምኩራብ” ተባለ? | ኦርቶዶክስ ትምህርት в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የዐብይ ጾም 3ኛ ሳምንት ለምን “ምኩራብ” ተባለ? | ኦርቶዶክስ ትምህርት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የዐብይ ጾም 3ኛ ሳምንት ለምን “ምኩራብ” ተባለ? | ኦርቶዶክስ ትምህርት в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የዐብይ ጾም 3ኛ ሳምንት ለምን “ምኩራብ” ተባለ? | ኦርቶዶክስ ትምህርት

#ጾም #ጾመ_አብይ #ዐብይ_ጾም #የጾም_ጊዜ #ጾምና_ጸሎት #ጸሎት #ንስሐ #ማርያም #ኢየሱስ #እግዚአብሔር ምኩራብ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያና የዐብይ ጾም ሶስተኛ ሣምንት ምኩራብ በማለት ይጠራል ጌታችን አምላካችን መድኅኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ ምኩራብ የገባበትና ያስተማረበት ነው ምኩራብ ማለትም ቀጥተኛ ፍቺው ኮረብታ፣ ተራራ የሚያህል ታላቅ ሕንጻ ማለት ነው ።ከዚህም የተነሣ የአይሁድ ቤተ ጸሎት ወይም ቤተ መቅደስ ማለት ይሆናል። እንደ ቤተክርስቲያናችን ሥርዓትና ትውፊት መሠረት በዐቢይ ጾም ስምንቱ ሰንበታት ሊዘመር የተዘጋጀው የጾመ ድጓው መዝሙር ነው፡፡ በየሰንበቱ የሚነበቡት የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባት ፣ የሚዘመረው የዳዊት መዝሙር (ምስባክ) ከሰንበቱ ስያሜ ጋር የሚያያዙና የሚዛመዱ ናቸው፡፡   በሰንበታቱ ውስጥ የሚነበበውና የሚዘመረውም ጌታችን በመዋዕለ ስብከቱ ያስተማራቸውን ትምህርቶችና የሠራቸውን ዋና ዋና ተዓምራትና መንክራት የሚመለከቱ ናቸው፡፡ ጾሙ የጌታ ጾም ስለሆነ ሁሉም መዝሙራትና ምንባባት ከጌታ ትምህርትና ሥራ ጋር የተያያዙ ናቸው፡፡ በዚህ መሠረት ሦስተኛው ሰንበት ምኩራብ ተብሎ ተሰይሟል፡፡ ‹ቦአ ኢየሱስ ምኩራበ አይሁድ›› የሚልና ይህን የመሰለ ጌታ በምኩራብ ማስተማሩን የሚያዘክር የሚቀርብበት ሳምንት ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን ዘመን በኢሩሳሌም የአይሁድ ቤተመቅደስ ነበራቸው፡፡ ናቡከደነጾር ኢየሩሳሌምን በወረረ ጊዜ ግን ቤተመቅደሱን አፈረሰ ፤ ሕዝቡንም ወደ ባቢሎን አፈለሰ፡፡ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ አይሁድ በሚኖሩባቸው ሥፍራዎች ሁሉ ለጸሎት ቤት ይሠሩ ነበር፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በኢየሩሳሌም እየተዘዋወረ በሚያስተምርበት ጊዜ ግን ብዙ ምኩራቦች ነበሩ፡፡ ሐዋርያት በሚያስተምሩበት ወቅት ከአንዳንድ ቦታዎች በቀር በምኩራቦች ገብተው ወንጌልን አስተምረዋል፡፡ በብሉይ ዘመን ቢያንስ አስር የጎለመሱ ወንዶች /የቤተሰብ ኃላፊዎች/ በቦታው ከተገኙ እነዚህን ምኩራቦችን ለመሥራት ይፈቀድላቸው ነበር፡፡ በምኩራብ ውስጥም የሕግ መጽሐፍትና በነቢያት የተጻፉ ጽሑፎች በብራና ጥቅልል ይገኛሉ፡፡ ምዕመኑ እንዲሰማቸው እንደ መድረክ ባለ ቦታ ላይ ካህናትና መምህራን ቆመው መጽሐፍትን ያነባሉ ቃለ እግዚአብሔርንም  ያስተምሩ ነበር።  ምኩራብን የሚመሩት አለቆች ጥፋተኛ ሰው ሲገኝ በመግረፍ ወይም ከምኩራብ በማስወጣት ሊቀጡ ሥልጣን ነበራቸው፡፡ አገልጋይ ወይም የሚራዱ ወጣቶችም ልጆችን በማስተማር ጥቅሎችን በማቅረብ በተጨማሪ የአለቆችን ትዕዛዝ በመፈጸም ያገለግላሉ፡፡ በየሰንበቱ ሕዝብ ሁሉ በምኩራብ ተሰብስበው አምልኮታቸውን ይፈጸሙ ነበር፡፡ ከአምልኮታቸው ውስጥ ጸሎት፤ ከሕግና ከነቢያት ንባብ ፤ስብከትና ቡራኬ ነበር፡፡ በዚህ ምኩራብ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገኝቶ ሕዝቡን አስተምሯል፡፡ ‹‹ ወዳደገበትም ወደ ናዝሬት መጣ፤እንደ ልማዱም በሰንበት ቀን  ምኩራብ ገባ ሊያነብም ተነሳ፡፡›› ሉቃ 4፡16  ‹‹ ወደ ገዛ አገሩም መጥቶ እስኪገረሙ ድረስ በሚገባቸው ያስተምራቸው ነበር፡፡›› ማቴ 13፡52  ‹‹ሰንበትም በሆነ ጊዜ በምኩራብ ያስተምር ጀመር››  ማር 6፡1  ጌታችን ኢየሱስ ወደ አይሁድ ምኩራብ ገባ፤ የሃይማኖት ቃልን አስተማረ፤ ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን እወዳለሁ፤የሰንበት ጌታዋ የምሕረት ባቷም እኔ ነኝ፤ የሰው ልጅም የሰንበት ጌታዋ ነው ፡፡ያባቴን ቤት የንግድ ቦታ አታድርጉት፤ቤቴስ የጸሎት ቤት ይባላል (እያለ የሃይማኖትን ቃል አስተማራቸው) ፤ ወደ ምኩራባቸውም ገብቶ ዝም ይሉ ዘንድ ገሠፃቸው፤ እነርሱም ትምህርቱን፣ የቃሉን ግርማ፣ የአነጋገሩን ጣዕምና፣ የአንደበቱን ቅልጥፍና አደነቁ።  ምንባባት መልዕክታት  (ቆላ. 2÷16-ፍጻ.) እንግዲህ በመብልም ቢሆን÷ በመጠጥም ቢሆን÷ በልዩ ልዩ በዓላትም ቢሆን÷ በመባቻም ቢሆን÷ በሰንበትም ቢሆን የሚነቅፋችሁ እንዳይኖር ተጠንቀቁ፡፡ …… (ያዕ.5÷14) ወንድሞቻችን ሆይ÷ እምነት አለኝ፤ ምግባር ግን የለኝም የሚል ሰው ቢኖር÷ ምን ይጠቅመዋል? በውኑ እምነቱ ልታድነው ትችላለችን? ከወንድሞቻችን÷ ወይም ከእኅቶቻችን÷ የታረዙ ወይም የዕለት ምግብ ያጡ ቢኖሩ÷ ከእናንተም አንዱ …….  ግብረ ሐዋርያት  (የሐዋ.10÷1-8.) በቂሳርያም ቆርኔሌዎስ የሚባል አንድ ሰው ነበር፤ ኢጣሊቄ ለሚሉት ጭፍራም የመቶ አለቃ ነበር፡፡ እርሱም ጻድቅና ከነቤተሰቡ እግዚአብሔርን የሚፈራ ነበር፤ ለሕዝቡም ብዙ ምጽዋት ይሰጥ ነበር፤ ዘወትርም ወደ እግዚአብሔር ይጸልይ ነበር፡፡ ……..  ምስባክ  መዝ 68፡9 እስመ ቅንዐተ ቤትከ በልዐኒ ትዕይርቶሙ ለእለ ይትዔየሩከ ወድቀ ላዕሌየ ወቀጻዕክዋ በጾም ለነፍስየ፡፡ ትርጉም፦የቤትህ ቅንዓት በልታኛለችና የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቆአልና ነፍሴን በጾም አስመረርሁአት፡፡  ወንጌል  ዮሐ. 2÷12-ፍጻ. ከዚህም በኋላ እርሱና እናቱ÷ ወንድሞቹና ደቀ መዛሙርቱም ወደ ቅፍርናሆም ወረዱ፤ በዚያም ብዙ ያይደለ ጥቂት ቀን ተቀመጡ፡፡ ……..  ቅዳሴ: – ቅዳሴ ዘእግዚእ   ወስብሐት ለእግዚአብሔር Welcome to our Ethiopian Orthodox Tewahedo Channel. This channel is dedicated to the teachings, mezmur, sermons, and spiritual life of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. We share Orthodox mezmur, sibket, Kidase, fasting teachings, saints history, and Bible study in Amharic and English. Our mission is to spread the true Orthodox Tewahedo faith and strengthen spiritual life through prayer, teaching, and holy tradition. On this channel you will find: • Orthodox mezmur (old and new) • የኦርቶዶክስ ስብከት • Kidase and spiritual teaching • መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት • Saints history (ቅዱሳን ታሪክ) • Fasting and prayer teachings Subscribe and join us to grow in faith and spiritual life. #EthiopianOrthodox #Tewahedo #EOTC #OrthodoxMezmur #Kidase #MahibereKidusan #OrthodoxSibket #EthiopianChurch #AmharicMezmur #TewahedoFaith #OrthodoxPrayer #Ethiopia #EthiopianOrthodox #EOTC #Tewahedo #OrthodoxTewahedo #EthiopianChurch #OrthodoxMezmur #AmharicMezmur #OrthodoxSermon #OrthodoxSibket #Kidase #OrthodoxPrayer #TewahedoFaith #MahibereKidusan #EthiopianMezmur #OrthodoxTeaching #BibleStudyAmharic #EthiopianSaints #ጾም #ቅዳሴ #ኦርቶዶክስ #EthiopianOrthodox #EOTC #Tewahedo #OrthodoxTewahedo #OrthodoxChristianity #EasternOrthodox #EthiopianChurch #OrthodoxFaith #OrthodoxMezmur #AmharicMezmur #OrthodoxSibket #OrthodoxSermon #Kidase #DivineLiturgy #MahibereKidusan #OrthodoxPrayer #OrthodoxFasting #EthiopianSaints #HabeshaOrthodox #TewahedoFaith #የኢትዮጵያኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስመዝሙር #የኦርቶዶክስስብከት #ቅዳሴ #ጾም #ጸሎት #መንፈሳዊትምህርት #ማህበረቅዱሳን #የቅዱሳንታሪክ

Comments
  • የሰለሞን ጥበብ፡ የስኬት ቁልፍ እና የአስተዋይነት መንገድ | King Solomon WisdomKing and Success Principles (Amharic Audio 19 часов назад
    የሰለሞን ጥበብ፡ የስኬት ቁልፍ እና የአስተዋይነት መንገድ | King Solomon WisdomKing and Success Principles (Amharic Audio
    Опубликовано: 19 часов назад
  • February 27, 2026 1 день назад
    February 27, 2026
    Опубликовано: 1 день назад
  • OSKAR Z GOLEM W PIERWSZEJ MINUCIE MECZU! CHŁOPAK ZE ZŁOTA WCHODZI Z BUTA DO PIERWSZEGO SKŁADU PORTO 16 часов назад
    OSKAR Z GOLEM W PIERWSZEJ MINUCIE MECZU! CHŁOPAK ZE ZŁOTA WCHODZI Z BUTA DO PIERWSZEGO SKŁADU PORTO
    Опубликовано: 16 часов назад
  • ሰበር ሰበር የሚሳኤሉ ጦርነት ፈነዳ | የአያቶላህ መኖሪያ ቤት በሚሳኤል ተደበደበ | አያቶላህ ኢራንን ጥለው ሸሹ ቀጠናው ታመሰ | Ethiopia 5 часов назад
    ሰበር ሰበር የሚሳኤሉ ጦርነት ፈነዳ | የአያቶላህ መኖሪያ ቤት በሚሳኤል ተደበደበ | አያቶላህ ኢራንን ጥለው ሸሹ ቀጠናው ታመሰ | Ethiopia
    Опубликовано: 5 часов назад
  • Maalummaa ofii baruudhaaf walaloo nama gargaaru waan ta'eef yaadaf qalbii gaariidhaan dhagheeffadhaa 1 день назад
    Maalummaa ofii baruudhaaf walaloo nama gargaaru waan ta'eef yaadaf qalbii gaariidhaan dhagheeffadhaa
    Опубликовано: 1 день назад
  • መጽሐፈ ሲራክ_ የጠቢቡ ሰሎሞን ምክሮች የየእለት የህይወት መርህ ከመጽሐፍ ቅዱስ 4 дня назад
    መጽሐፈ ሲራክ_ የጠቢቡ ሰሎሞን ምክሮች የየእለት የህይወት መርህ ከመጽሐፍ ቅዱስ
    Опубликовано: 4 дня назад
  • Pojechałem sprawdzić… i nie żałuję ani grama! / Oddaszfartucha 5 часов назад
    Pojechałem sprawdzić… i nie żałuję ani grama! / Oddaszfartucha
    Опубликовано: 5 часов назад
  • የዓብይ ፆም 3ተኛው ሰንበት የሆነው ምኩራብ ታሪክ/The history of the synagogue #ዓብይፆም  #ስንክሳር #ኦርቶዶክስ #eotc #ምኩራብ 23 часа назад
    የዓብይ ፆም 3ተኛው ሰንበት የሆነው ምኩራብ ታሪክ/The history of the synagogue #ዓብይፆም #ስንክሳር #ኦርቶዶክስ #eotc #ምኩራብ
    Опубликовано: 23 часа назад
  • #ዛሬ የካቲት 21/2018 (Feb 28,2026)#ሰበር- ማስረሻ ሰጤና የሣይንቱ ትንቅንቅ!#2ቱ ትላልቅ ከተሞች በፋኖ ተያዙ!#መቅደላ፣ ጎንደር፣ወልድያ ዙሪያ! 3 часа назад
    #ዛሬ የካቲት 21/2018 (Feb 28,2026)#ሰበር- ማስረሻ ሰጤና የሣይንቱ ትንቅንቅ!#2ቱ ትላልቅ ከተሞች በፋኖ ተያዙ!#መቅደላ፣ ጎንደር፣ወልድያ ዙሪያ!
    Опубликовано: 3 часа назад
  • UCIECZKA Z BIAŁORUSI: Miliony UCIEKAJĄ, główny przemysł IMPLODUJE, gospodarka Łukaszenki bankrutuje 3 часа назад
    UCIECZKA Z BIAŁORUSI: Miliony UCIEKAJĄ, główny przemysł IMPLODUJE, gospodarka Łukaszenki bankrutuje
    Опубликовано: 3 часа назад
  • ስንብት ክፍል 9 | Senebet Episode 9 51 минуту назад
    ስንብት ክፍል 9 | Senebet Episode 9
    Опубликовано: 51 минуту назад
  • የአብይ ጾም 2ኛ ሳምንት – ቅድስት | የኦርቶዶክስ ትምህርት 6 дней назад
    የአብይ ጾም 2ኛ ሳምንት – ቅድስት | የኦርቶዶክስ ትምህርት
    Опубликовано: 6 дней назад
  • Ethiopia - ሰበር - በመጨረሻም ኢራንን ወረሯት! ቴሃራን ያላትን ሁሉ አወጣች! 2 часа назад
    Ethiopia - ሰበር - በመጨረሻም ኢራንን ወረሯት! ቴሃራን ያላትን ሁሉ አወጣች!
    Опубликовано: 2 часа назад
  • Anchor Media ''አብይ አህመድ ከኤርትራ ጋር ቢገጥም ተዋርዶ ይመለሳታል'' ኮ/ል አበራ አዛናው 4 дня назад
    Anchor Media ''አብይ አህመድ ከኤርትራ ጋር ቢገጥም ተዋርዶ ይመለሳታል'' ኮ/ል አበራ አዛናው
    Опубликовано: 4 дня назад
  • ሰራተኛዋ አደይ ክፍል 206 ll WEG Tube || ወግ ቲዩብ 1 час назад
    ሰራተኛዋ አደይ ክፍል 206 ll WEG Tube || ወግ ቲዩብ
    Опубликовано: 1 час назад
  • ❄️ PRÓBUJE PRZETRWAĆ W ULTRA SZYBKIM POWOZIE KONNYM!? 18 часов назад
    ❄️ PRÓBUJE PRZETRWAĆ W ULTRA SZYBKIM POWOZIE KONNYM!?
    Опубликовано: 18 часов назад
  • የህይወት መመርያ የጠቢቡ ሰሎሞን ጥበብ መጽሐፈ ምሳሌ 22(23) life principle of king Solomon 5 дней назад
    የህይወት መመርያ የጠቢቡ ሰሎሞን ጥበብ መጽሐፈ ምሳሌ 22(23) life principle of king Solomon
    Опубликовано: 5 дней назад
  • Ziemkiewicz MOCNO: Tusk nas zadłuża, a Sikorski udaje światowca 20 часов назад
    Ziemkiewicz MOCNO: Tusk nas zadłuża, a Sikorski udaje światowca
    Опубликовано: 20 часов назад
  • ጾም የነፍስን ቁስል ታድናለች?memher mistiru mezgebu 1 день назад
    ጾም የነፍስን ቁስል ታድናለች?memher mistiru mezgebu
    Опубликовано: 1 день назад
  • ተከፍሎልናል || መምህር እሸቱ ጌታሁን || ስብከት || Eshetu Getahun || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን 1 день назад
    ተከፍሎልናል || መምህር እሸቱ ጌታሁን || ስብከት || Eshetu Getahun || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን
    Опубликовано: 1 день назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5