У нас вы можете посмотреть бесплатно የሞቃዲሾ የቦምብ ጥቃት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የሞቃዲሾ የቦምብ ጥቃት በሶማሊያ መዲና በተሽከርካሪ ላይ የተጠመደ ቦምብ ፈንድቶ በጥቂቱ የአምስት ሰዎችን ህይወት መቅጠፉ ተሰምቷል። ከሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት በቅርብ ርቀት በደረሰው ፍንዳታ ከሰባት በላይ ሰዎች ቆስለዋል ተብሏል። በመካከለኛው ሸበሌ ክልል ጆውሃር በተባለች ከተማ ገበያ ላይ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ አንድ ግለሰብ ህይወቱ ማለፉና ሶስት ሰዎች መቁሰላቸውን ነው የከተማዋ ፖሊስ የገለጸው። ለሁለቱም የቦምብ ጥቃቶች ሃላፊነት የወሰደ ባይኖርም መሰል ጥቃቶችን በተደጋጋሚ የፈጸመው አልሸባብ ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል። #somalia ተከተሉን ድረገፅ: https://am.al-ain.com ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ትዊተር: / alainamharic ፌስቡክ: / alainamharic ኢንስታግራም: / alainnewsamharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ቲክቶክ: / alainnewsamharic