У нас вы можете посмотреть бесплатно ጥበብ 1 - ሰው, ህሊና, ህመም /Part 1 Person, Passion and Conscience/ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዶክሳ ጥበባት / DOXA Leadership & Hospitality, ➊. ሰው ✔️ የሰው ስነ ባህሪ ምንድነው? ✔️ምንስ መሆን ይገባዋል? ✔️የጥረቱ፡ የናፍቆቱና የተስፋው መነሻ ምክንያትና መድረሻው ምንድነው? ✔️ ሰው ሁልጊዜ ነቅቶና ተግቶ በየጊዜው ምኞቱን ተምኔቱን በማርካት "የገዛ ራሱ ዕድል አናፂ ሰራዒና ገንቢ ነው!" ✿ ሰው ★እውነተኛው ሰው በመንገዱ ላይ ሆኖ ሰርክ 'በመጓዝ ላይ': 'በመራመድ ላይ': 'በመሻሻል ላይ': የሚገኝ ህላዌ ነው፡፡ ★የሰውን የምኞትና የተምኔት ብዛት ሲያዩት ልክ እንደ "ሽንቁር ማድጋ" ነው፡፡ ✿ ሰው ✔️ ሁልጊዜ ካለው ይልቅ እንዲኖረው ይፈልጋል ✔️ባለው ላይ ካልጨመረበት ያው ያለው እያነሰበት... እየተቀነሰበት ይሄዳል ★በጨመሩበት መጠን እየጎደለ... በረካ መጠን እየተጠማ ነው የሚሄደው ➋. ህሊና ❖ ህሊና 'አኩፋዳ' አይደለም ❖ እውነተኛ ጠባዩና ባህርዩ ህገ ስነ-ሰርዓት ነው ❖ለህሊና ዋና ጠላቱ ድብልቅልቅና ዝብርቅርቅ ነገር ብቻ ነው ✿ ህሊና ★የስነ-ስርዓት ሁሉ ምንጭ 'ህሊና' ነው ★ሰውን ከሌላው ፍጥረት ከፍ ያደረገውና 'ከመለኮት ባህርይ ተካፋይነት' ደረጃ ላይ ያደረሰው ዕውቀቱ አዕምሮው ህሊናው ነው ➌ ህመም ፡ ምጥ ✔️የጀግኖች ምኞትእንደ 'ህመም' ማለት ነው ✔️ቅስፍ አድርጎ ከያዘ መላቀቂያ... መፋቻ የለውም ✔️"Nothing great in the world has been accomplished without passion." Hegel ✿ Passion የሚለውን ለእኛ ትምህርት "ህመም" ብለነዋል ✿ ህመም ፋታ የለሽ ነው ✿ ታሪክን ሥልጣኔን የሚያስገኙ ጀግኖች 'ብርቱ ህመም' እንደያዘው ሰው ፋታ የላቸውም፡ ዕረፍት አያውቃቸውም... ✿ ቀን ያቅዳሉ ይሰራሉ... ሌት ያስባሉ... ያልማሉ... ይባንናሉ... ✿ የብዙዎች ዕድል በትከሻቸው ላይ እንዳረፈ በብዙዎችም ፈንቲ እነርሱ መድከም እንደሚገባቸው በእጅጉ ይሰማቸዋል ✿ የብዙዎች መንፈስና ሀላፊነት ተሸካሚዎች ናቸው ✿ የራሳቸውን እኔነት ጨርሰው ክደው ከብዙዎች ህላዌ ጋር ደባልቀውታል ✿ እንደ ጧፍ መብራት ማለት ናቸው