У нас вы можете посмотреть бесплатно "ንገሪኝ" ዳግማዊ ታምራት ደስታ | "Negerign" Dagmawi Tamrat Desta или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህንን ሙዚቃ የስልክ ጥሪ ማሳመሪያዎ ለማድረግ https://shorturl.at/uDW6J ይህንን ሊንክ ይጫኑ #dagamwi_tamrat #tamratdesta #tamrat_desta #shakura #kamuzu_kassa #fanu_gidabo #sewasew #visualizer #sewasewmultimedia የታምራት ደስታ ልጅ የሆነው ዳግማዊ ታምራት ደስታ የተጫወተውን 'ንገሪኝ' የተሠኘውን ቆንጆ ሙዚቃ 'ሻኩራ' ከተሠኘው አልበም ውስጥ በሰዋስው መተግበሪያ ላይ ያገኙታል🤩🤩። 🔥 -------------------------------------------------------------------- ድምፃዊ ፦ ዳግማዊ ታምራት ደስታ ግጥም ፦ ፋኑ ጊዳቦ እና ኒና ግርማ ዜማ ፦ ፋኑ ጊዳቦ ሙዚቃ ቅንብር ፦ ፋኑ ጊዳቦ -------------------------------------------------------------------- ንገሪኝ ሁሌ መኮሳተር ለመደብሽ እንዴ ወይ ጉዴ አንቺን መውደድ ጥፋት ሆነ እንዴ ንገሪኝ ሃሳብሽን እንዲህ በ እኔ ላይ ያረገሽን አንቺን ማጣት ለ እኔ ቢከብደኝም የ እኔ አለም ሌላ አማራጭ የለም / (የለኝም) አሁን ግን ድክም አለኝ ሳልሰስት ወደድኩኝ እራሴን ጠላሁኝ ጨክኜ አልወሰንኩኝ አልመላልስም አይ ኩርፊያሽ ሆነብኝ ስቃይ አልመላልስም አይ ከዚህ በሸንጎ ተይኝ አልመላልስም አይ ፍቅር ካለ ይቅር በይኝ አልመላልስም አይ ከሸኘሽኝም አልቆይ ያኔ ማመሳከር ካስፈልገ ዉዴ ወይ ጉዴ ክብሬ ነበርሽ ንግስ እና ዘውዴ አሳይኝ እባክሽን የናፈቀኝን ሳቅ ፈገግታሽን ጸሃይ ሳላይ መዋሉ አይከብድም የኔ አለም ተክተሽው የለም አሳይኝ እባክሽን የናፈቀኝን ሳቅ ፈገግታሽን ጸሃይ ሳላይ መዋሉ አይከብድም የኔ አለም ተክተሽው የለም አሁን ግን ድክም አለኝ ሳልሰስት ወደድኩኝ እራሴን ጠላሁኝ ጨክኜ አልወሰንኩኝ አልመላልስም አይ ኩርፊያሽ ሆነብኝ ሰቃይ አልመላልስም አይ ከዚህ በሸንጎ ተይኝ አልመላልስም አይ ፍቅር ካለ ይቅር በይኝ አልመላልስም አይ ከሸኘሽኝም አልቆይ ------------------------------------------------------------------ ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔 Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱 Use this link to get Sewasew Multimedia 📱 https://onelink.to/mubp9y ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us Facebook : / sewasewmultimedia Instagram : / sewasewmultimedia Linkedin : / sewasew-multimedia Twitter : / sewasewmmedia Tiktok : / sewasewmultimediaet YouTube : / @sewasewmultimedia Telegram : https://t.me/sewasewmultimedia #sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright 2023, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.