У нас вы можете посмотреть бесплатно ክፍል ሶስት ምርጥ የተመረጡ የክርስትና እና የእስልምና ስሞች ከትርጉማቸው ጋር | Top Religious Names with Meaning или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ተመልካቾቻችን! አዲስ ለተወለደ ልጅ ስም ማውጣት ትልቅ ኃላፊነት እና ደስታ ነው። ስም የልጅ ማንነት መገለጫ በመሆኑ፣ ብዙ ወላጆች ትርጉም ያለው እና ሃይማኖታዊ ይዘት ያለው ስም መምረጥ ይፈልጋሉ። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ለወንድ እና ለሴት ልጆች የሚሆኑ፦ ውብ የክርስትና ስሞችን እና ጥልቅ ትርጉማቸውን የተመረጡ የእስልምና ስሞችን እና ትርጉማቸውን በዝርዝር አቅርበንላችኋል። ቪዲዮው ልጃቸውን ለመሰየም ለተቸገሩ ወላጆች ወይም የራሳቸውን ስም ትርጉም ማወቅ ለሚፈልጉ ሁሉ ይጠቅማል። በቪዲዮው ውስጥ የሚያገኟቸው፦ በመጽሐፍ ቅዱስ እና በቁርአን ላይ የተመሰረቱ ስሞች በዘመናዊ አጠራር እና በትርጉም የተመረጡ ስሞች ቪዲዮውን ከወደዱት Like ያድርጉ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ እንዲመርጡ እርዷቸው። ለተጨማሪ እንዲህ ያሉ ቪዲዮዎች Subscribe ማድረግዎን አይርሱ! #EthiopianNames #BabyNames #ReligiousNames #Ethiopia #የልጅስም #ትርጉም #ክርስትና #እስልምና #AmharicNames #ስም