У нас вы можете посмотреть бесплатно Benefits of breast feeding /የጡት ማጥባት ጥቅሞች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አዲስ ስለሚወለድ ህጻን፤ አዲስ ስለተወለደ ህጻን እና ስለ ልጆቻችሁ ጤና በተመለከተ የሚያሳስባችሁ ብዙ ነገሮች ሊኖር ይችላል አዎ፣የህጻን ጤና ያሳስባል ምክኛቱም ህጻናት አመመኝ፤ፈለጠኝ አይሉም። ቀርቦ ማየት እና መረዳት ያስፈልጋል። እኛም እንደ ባለሞያ ያሳስበናል፡፡ ህጻናትን በምንችለው መንገድ እንዲረዱ ማድረግ ከመፈለጋችን በላይ የሙያ ግደታችንም ነው፤ ብዙ ወላጆች ይደውሉልናል አስፈላጊውንም መረጃም እሰጣለሁ። ሁሉም ወላጅ በቀላሉ እኔን ማግኘት እንዲችል በሳምንት አንድ ጊዜ በ ቀጥታ ስርጭት በ መግባት እና ቪዲዮዎችን በማዘጋጀት በዚው የ YouTube ቻነል ላይ የምለቅ ሲሆን በዚህ ቻነል የሚለቀቁ ሃሳቦች 1 የጨቅላ ህጻናት ልጆች ጤና ነክ ጉዳዮች ላይ ማብራርያ ይሰጣል። 2 ወላጆች እና አሳዳጊዎች ጥያቄ እንዲጠይቁ ይመቻቻል። 3 አስተያየቶች ይስተናገድበታል 4 የጥያቄዎች መልስ እና ማብራርያ ይሰጣል። 5 የ ህጻናትን ጤና በተመለከት የሚጠቅሙ ምስሎች ይተላለፋሉ። like and subscribe for more.