У нас вы можете посмотреть бесплатно የእግዚአብሔርን ስጦታ ማወቅ ! በወንድም አልዓዛር ጌታቸው или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የእግዚአብሔርን ስጦታ ልጁን ክርስቶስን ማወቅ በሕይወት ዋና ነገር ነው። እግዚአብሔርን ማወቅ ልጁን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝ አድርጎ በማውቅ ይጀምራል ነገር ግን ክርስቶስን ማውቅ በዚህ ይጀምር እንጂ በዚህ የሚያበቃ አይደለም። አማኞች ክርስቶስን በማወቅ ዕለት ዕለት እያደግን የምንሄደው የሕይወት ዘመን ጉዞ ነው። ታቦር ሚድያ የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ይዞ ወደ እናንተ የሚመጣ የዩቲዩብ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ማድረግን አይርሱ። Find Us #Tabor_Tube / tabormediatube / tabor_tube #Alazar_Elsa alazardba1@gmail.com ቃለ እግዚአብሔር ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ፤ ዩሐንስ ወንጌል፣ መዝሙር፣ስብከት ፣መንፈሳዊ ትምህርት፣ ፕሮቴስታንት፣ ወንጌል፣ዝማሬ፣መዝሙር፣ዘማሪ፣መንፈሳዊ ትረካ