• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ኢንፌክሽን ምንድነው ? በምን ይከሰታል እና መከላከያ መንገዶቹ | What is infection, cause and prevention . скачать в хорошем качестве

ኢንፌክሽን ምንድነው ? በምን ይከሰታል እና መከላከያ መንገዶቹ | What is infection, cause and prevention . 3 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ኢንፌክሽን ምንድነው ? በምን ይከሰታል እና መከላከያ መንገዶቹ  | What is infection, cause and prevention .
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ኢንፌክሽን ምንድነው ? በምን ይከሰታል እና መከላከያ መንገዶቹ | What is infection, cause and prevention . в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ኢንፌክሽን ምንድነው ? በምን ይከሰታል እና መከላከያ መንገዶቹ | What is infection, cause and prevention . или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ኢንፌክሽን ምንድነው ? በምን ይከሰታል እና መከላከያ መንገዶቹ | What is infection, cause and prevention . в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ኢንፌክሽን ምንድነው ? በምን ይከሰታል እና መከላከያ መንገዶቹ | What is infection, cause and prevention .

ኢንፌክሽን የሚከሰተው ረቂቅ ተሕዋስያን ወደ አንድ ሰው አካል ውስጥ ሲገቡ እና ጉዳት ሲያደርሱ ነው። ረቂቅ ህዋሱ እራሱን ለማቆየት፣ ለመራባት እና የሰውየውን አካል ለመቆጣጠር የዚያን ሰው አካል ይጠቀማል። እነዚህ ተላላፊ ጥቃቅን ተሕዋስያን በሽታ አምጪ ተህዋሲያን በመባል ይታወቃሉ። እናም በፍጥነት ሊባዙ ይችላሉ። እነዚህ የታወቁ ተዋህሲያን ➣ ባክቴሪያዎች ➣ቫይረሶች እና ➣ፈንገሶች ናቸው። እነዚህ ተዋህሲያን በተለያዩ መንገዶች ሊተላለፉ ይችላሉ፡- ➣በቆዳ ንክኪ ➣በሰውነት ፈሳሾችን ➣ ከአይነ ምድር ጋር በሚኖር ንክኪ ➣ በተበከለ ምግብ ወይም ውሃ መጠጣት ➣በአየር ወለድ ቅንጣቶችን ➣ በሽታ አምጪ ተህዋሲያን የተሸከመ ሰው የነካውን ዕቃ መንካት 📌የበሽታ የመከላከል ስርዓታችን እነዚህ ተዋስያንን ወደ ሰውነታችን እንዳይከገቡ ይከላከላል። ይሁን እንጂ በሽታ አምጪ ተህዋሲያኖቹ አንዳንድ ጊዜ የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል ስርዓትን ሊያሸንፉ ይችላሉ። በዚህ ጊዜ ኢንፌክሽኑ ጎጂ ይሆናል። አንዳንድ በሽታ አምጪ ተህዋሲያን ደግሞ ጨርሶ እምብዛም ተጽእኖ አይኖራቸውም። ሌሎች ደግሞ በሰውነታችን ውስጥ አሉታዊ ተፅዕኖችን የሚፈጥሩ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ያመነጫሉ። ይህ ልዩነት የሚያሳየን አንዳንድ ኢንፌክሽኖች ቀላል እና በቀላሉ የሚድኑ ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ ከባድ እና ለሕይወታችን አስጊ መሆናቸውን ኘው። 📌 ኢንፌክሽን በተለያዩ መንገዶች ሊሰራጭ ይችላል። እያንዳንዱ ተዋህስያን በመጠናቸው ፣ በቅርጻቸው፣ እንዲሁም በጄኔቲክ ይዘታቸው ይለያያሉ። ለምሳሌ ቫይረሶች ከባክቴሪያ ያነሱ ናቸው። ወደ ሰውነታችን ገብተው ሴሎችን ይቆጣጠራሉ። ቫይረሶች ያለ አስተናጋጅ መኖር አይችሉም። ነገር ግን ባክቴሪያዎች ያለ አስተናጋጅ ሊኖሩ ይችላሉ። ማለትም በሰው አካል ውስጥ ሳይገቡ መኖር ይችላሉ። 📌የቫይረስ ኢንፌክሽን የቫይረስ ኢንፌክሽን የሚከሰተው በቫይረስ ምክንያት ነው። በሚሊዮን የሚቆጠሩ የተለያዩ ቫይረሶች አሉ። ቫይረሶች ትንሽ የጄኔቲክ ኮድ ይይዛሉ። እና የፕሮቲን እና የስብ ሞለኪውሎች ሽፋን ይጠብቃቸዋል። ቫይረሶች አስተናጋጁን በመውረር ሴሎች ላይ ይጣበቃሉ። ልክ ወደ ሴል ውስጥ ሲገቡ የጄኔቲክ material አቸውን ይለቃሉ። ይህ ጄኔቲክ ማቴሪያል ህዋሱ ቫይረሱን እንዲያራባ ያስገድደዋል። በዚህም ምክንያት ቫይረሱ በሰውነታችን ውስጥ ይባዛል። ህዋሱ ሲሞት ደግሞ አዳዲስ ቫይረሶችን ይለቀቃል ይህ ደግሞ አዳዲስ ህዋሶችን ይጎዳል ማለት ነው። ይሁን እንጂ ሁሉም ቫይረሶች የሰውነት ሕዋሶቻችንን አያጠፉም። አንዳንዶቹ የሕዋሱን ተግባር ይለውጣሉ። እንደ Human papilloma virus (HPV) እና Epstein-Barr ቫይረስ (EBV) ያሉ አንዳንድ ቫይረሶች ህዋሶችን ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ እንዲባዙ በማስገደድ ወደ ካንሰር ያመራሉ። ቫይረሶች እንደገና ከመባዛታቸው በፊት ለተወሰነ ጊዜ ተኝተው ሊቆዩ ይችላሉ። በዚህ ጊዜ ታድያ ቫይረሱ ያለበት ሰው ሙሉ በሙሉ ያገገመ ሊመስል ይችላል ነገር ግን ቫይረሱ እንደገና ሲነቃ እና መባዛት ሲጀምር እንደገና ሊታመም ይችላል። የቫይረስ ኢንፌክሽኖች ለምሳሌ ➣ጉንፋን በrhinovirus፣ ኮሮናቫይረስ፣ የሚከሰት ➣ የማጅራት ገትር በሽታ (በ enterovirusesየሚከሰት) ➣ኪንታሮት እና የቆዳ ኢንፌክሽኖች፣ ለዚህም HPV ቫይረስ ➣ ኮቪድ-19, ➣ ዚካ ቫይረስ ➣ኤችአይቪ ➣ ሄፓታይተስ ሲ ➣ፖሊዮ ➣ኢንፍሉዌንዛ (ጉንፋን) ➣ ኢቦላ የፀረ-ቫይረስ መድሃኒቶች በሽታውን ለማስታገስ ይረዳሉ። የቫይረሱን ተፅእኖ ለመቋቋም ቫይረሱን እንደገና እንዳይሰራጭ ወይም የአስተናጋጁን ወይም የሰውየውን በሽታ የመከላከል ስርዓት ማሳደግ ይችላሉ። አንቲባዮቲኮች በቫይረሶች ላይ ውጤታማ አይደሉም። 📌 የባክቴሪያ ኢንፌክሽን ባክቴሪያ ባለነጠላ-ሕዋስ ረቂቅ ተሕዋስያን ናቸው። በተጨማሪም ፕሮካርዮተስ በመባል ይታወቃሉ። ባክቴሪያዎች በማንኛውም አይነት አካባቢ ከከፍተኛ ሙቀት እስከ ብርቱ ቅዝቃዜ መኖር ይችላሉ። በትሪሊዮን የሚቆጠሩ የባክቴሪያ ዓይነቶች አሉ, እና ጥቂቶች በሰዎች ላይ በሽታዎችን ያመጣሉ። አንዳንዶቹ በሰው አካል ውስጥ ይኖራሉ። ለምሳሌ በአንጀት ወይም በአየር ውስጥ, ምንም ጉዳት ሳያስከትሉ ይኖራሉ። አንዳንድ "ጥሩ" ባክቴሪያዎች "መጥፎ" ባክቴሪያዎችን ያጠቃሉ እና በሽታን ከመፍጠር ይከላከላሉ። ይሁን እንጂ አንዳንድ የባክቴሪያ በሽታዎች ገዳይ ሊሆኑ ይችላሉ። እነዚህም ➣ ኮሌራ ➣ዲፍቴሪያ ➣ የሳንባ ነቀርሳ በሽታ ➣ታይፎይድ ➣ታይፈስ አንዳንድ የባክቴሪያ ኢንፌክሽኖች ➣ የሳንባ ምች ➣ የሳንባ ነቀርሳ በሽታ ➣የላይኛው የመተንፈሻ አካላት ኢንፌክሽን (ምንም እንኳን ይህ ብዙውን ጊዜ ቫይረስ ቢሆንም) ➣gastritis የምግብ መመረዝ ➣ የዓይን ኢንፌክሽኖች ➣ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽኖች (UTIs) የቆዳ ኢንፌክሽን ➣በግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚተላለፉ ኢንፌክሽኖች (STIs) የባክቴሪያ ኢንፌክሽንን በፀረ-ባክቴሪያ ወይም antibiotics ማከም ይቻላል። ይሁን እንጂ አንዳንድ ዝርያዎች ተከላካይ ስለሚሆኑ ከሕክምናው ሊተርፉ ይችላሉ። 📌የፈንገስ ኢንፌክሽኖች ፈንገስ ብዙውን ጊዜ ኢንዛይም በመጠቀም ኦርጋኒክ ቁስን ማበስበስ እና መሳብ የሚችል ባለ ብዙ ህዋስ ጥገኛ ነው። ነገር ግን፣ እንደ እርሾ ያሉ ፈንገሶች ነጠላ ሕዋስ ናቸው። ፈንገሶች ሁልጊዜ ማለት ይቻላል ነጠላ ሕዋስ ያላቸው ስፖሮችን በማሰራጨት ይራባሉ። በግምት 5.1 ሚሊዮን የፈንገስ ዝርያዎች አሉ። በቆዳው የላይኛው ክፍል ውስጥ ብዙ የፈንገስ በሽታዎች ይከሰታሉ, እና አንዳንዶቹ ወደ ጥልቁ የቆዳ ክፍል ይሻገራሉ። በፈንገስ ኢንፌክሽን የመጋለጥ ዕድላቸው ከፍ ያለ ሰዎች ➣አንቲባዮቲክን ለረጅም ጊዜ የሚጠቀሙ ለምሳሌ ➣ደካማ በሽታ የመከላከል ስርዓት ያላቸው የፈንገስ ኢንፌክሽን ለምሳሌ ➣histoplasmosis ➣ የአትሌቲክ ፉት ➣ringworm ➣ አንዳንድ የዓይን ኢንፌክሽኖች ➣ እንዲሁ በቆዳ ላይ የሚወጣ ሽፍታ የፈንገስ ኢንፌክሽን ሊያመለክት ይችላል። 📌ኢንፌክሽን የሚከሰትባቸው ምክንያቶች የኢንፌክሽን መንስኤ እነዚህ ተዋስያን የሰው አካል ውስጥ ሲገቡ ነው። እንደ እብጠት ወይም ንፍጥ ያሉ የኢንፌክሽን ውጤቶች የሚከሰቱት የበሽታ መከላከያ ስርዓታችን ወራሪውን አካል ለማስወገድ በሚሞክርበት ጊዜ ነው። ለምሳሌ የውጭ ባክቴሪያዎችን ለመዋጋት ነጭ የደም ሴሎች ጉዳት ወደደረሰበት ቦታ ሲጣደፉ ቁስሉ በመግል ይሞላል። 📌የኢንፌክሽን ምልክቶች የኢንፌክሽን ምልክቶች የሚወሰነው በተጠቂው አካል, እንዲሁም በበሽታው ቦታ ላይ ነው። ቫይረሶች እንደ ብልት ወይም የላይኛው የመተንፈሻ አካላት ያሉ የተወሰኑ ህዋሶችን ያነጣጠሩ ናቸው። ለምሳሌ የrabies ቫይረስ የነርቭ ስርዓትን ያነጣጠራል። አንዳንድ ቫይረሶች የቆዳ ሴሎችን ያነጣጠሩ ሲሆን ይህም ኪንታሮትን ያስከትላሉ። ሌሎች ደግሞ ሰፋ ያሉ ሴሎችን ያነጣጠሩ ሲሆን ይህም ወደ በርካታ ምልክቶች ያመራል።የኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ የአፍንጫ ፍሳሽ፣ የጡንቻ ህመም እና የሆድ መቆጣትን ሊያስከትል ይችላል። በባክቴሪያ በሽታ የተያዘ ሰው ብዙውን ጊዜ መቅላት, ሙቀት, እብጠት, ትኩሳት እና ህመም ይደርስበታል። እንዲሁም የሊንፍ እጢዎች ያብጣሉ። በቆዳ ላይ የሚፈጠር ሽፍታ የፈንገስ ኢንፌክሽን ሊያመለክት ይችላል። ሆኖም ቫይረሶች እና ባክቴሪያዎች የቆዳ በሽታዎችን እና ሽፍታዎችን ሊያስከትሉ ይችላሉ። 📌 እንፌክሽኖችን ለመከላከል የኢንፌክሽኖችን የመተላለፍን አደጋ ለመቀነስ የሚረዱ መንገዶች አሉ። ➣ ምግብ ከማዘጋጀታችሁ በፊት እና በኋላ እንዲሁም መፀዳጃ ቤቶችን ከተጠቀማችሁ በኋላ እጆቻችሁን በሚገባ መታጠብ ይኖርባችኋል። ➣የምግብ ማዘጋጃ እቃዎችን በሚገባ ማፅዳት እና የሚበላሹ ምግቦችን በክፍል ሙቀት ውስጥ ለረጅም ጊዜ ከማቆየት መቆጠብ ይኖርባችኋል። ➣ ክትባቶችን መውሰድ ➣ አንቲባዮቲኮችን በሐኪም ማዘዣ ብቻ መውሰድ ➣ እንደ መታጠቢያ ቤት ያሉ ከፍተኛ የባክቴሪያ ክምችት ያላቸውን ክፍሎች ማፅዳት ➣ መደበኛ የአባላዘር በሽታ ምርመራዎችን ማድረግ፣ ➣ኮንዶም በመጠቀም ወይም ሙሉ በሙሉ በመታቀብ በግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚተላለፉ በሽታዎችን (STIs) ን መቀነስ። ➣ እንደ የጥርስ ብሩሽ፣ ማበጠሪያ፣ ምላጭ፣ እና የወጥ ቤት እቃዎች ያሉ የግል ዕቃዎችን ከመጋራት መቆጠብ። እንዲሁም ➣ንቁ የአኗኗር ዘይቤን መከተል እና የተመጣጠነ ምግብ መመገብ የሰውነትን በሽታ የመከላከል ስርዓትን ለማጠናከር እና የሰውነትን ከተለያዩ የኢንፌክሽን ዓይነቶች ለመከላከል ይረዳል #infection #disease #በሽታዎች

Comments
  • Breaking News ፑቲን በተራቸው እየሳቁ ነው Russia benefiting from the war in Iran
    Breaking News ፑቲን በተራቸው እየሳቁ ነው Russia benefiting from the war in Iran
    Опубликовано:
  • የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን እንዴት ይከሠታል ? አይተነቶቹና መፍትሄዋቹ / urinary tract infection 1 год назад
    የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን እንዴት ይከሠታል ? አይተነቶቹና መፍትሄዋቹ / urinary tract infection
    Опубликовано: 1 год назад
  • የጨጓራ ባክቴሪያ እና ሕክምናው/ NEW LIFE EP 302 5 лет назад
    የጨጓራ ባክቴሪያ እና ሕክምናው/ NEW LIFE EP 302
    Опубликовано: 5 лет назад
  • የሽንት ቧንቧ ኢንᎊክሽን መከላከያ መንገዶች (recurrent urinary tract infection) 1 год назад
    የሽንት ቧንቧ ኢንᎊክሽን መከላከያ መንገዶች (recurrent urinary tract infection)
    Опубликовано: 1 год назад
  • Doctors Ethiopia : የማህጸን ኢንፌክሽን ቅድመ ምልክቶች እና ህክምናው በ ዶ/ር ትልቅ ሰው 4 года назад
    Doctors Ethiopia : የማህጸን ኢንፌክሽን ቅድመ ምልክቶች እና ህክምናው በ ዶ/ር ትልቅ ሰው
    Опубликовано: 4 года назад
  • የጉበት በሽታ ህክምና | Hepatitis A,B,C | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife 1 год назад
    የጉበት በሽታ ህክምና | Hepatitis A,B,C | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
    Опубликовано: 1 год назад
  • የማህፀን ኢንፌክሽን መዘዞች/ Pelvic inflammatory disease complication | Dr. Yonathan | kedmia letenawo 3 года назад
    የማህፀን ኢንፌክሽን መዘዞች/ Pelvic inflammatory disease complication | Dr. Yonathan | kedmia letenawo
    Опубликовано: 3 года назад
  • СОВЕТСКИЙ ЭКЗОРЦИЗМ: ОНИ ДУМАЛИ ОН ПСИХ... Кого на самом деле заперли в камере №3? 12 дней назад
    СОВЕТСКИЙ ЭКЗОРЦИЗМ: ОНИ ДУМАЛИ ОН ПСИХ... Кого на самом деле заперли в камере №3?
    Опубликовано: 12 дней назад
  • ИСЦЕЛЯЕТ ВСЕ БОЛЕЗНИ И ДАЖЕ ТЯЖЁЛЫЕ И НЕИЗЛЕЧИМЫЕ! дуа Всевышнему Аллаху 🤲🔑💯 1 месяц назад
    ИСЦЕЛЯЕТ ВСЕ БОЛЕЗНИ И ДАЖЕ ТЯЖЁЛЫЕ И НЕИЗЛЕЧИМЫЕ! дуа Всевышнему Аллаху 🤲🔑💯
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • የደም ካንሰር ምልክቶች 3 года назад
    የደም ካንሰር ምልክቶች
    Опубликовано: 3 года назад
  • ነጭ የደም ሴል ማነስ 1 год назад
    ነጭ የደም ሴል ማነስ
    Опубликовано: 1 год назад
  • የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አደገኛ የሆኑ ምልክቶች | መንስኤዎች እና ህክምናዎቹ 9 месяцев назад
    የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አደገኛ የሆኑ ምልክቶች | መንስኤዎች እና ህክምናዎቹ
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • ГИТЛЕР НЕ СПАЛ 3 НОЧИ: Как УЗБЕКСКИЙ КУЗНЕЦ превратил ОБЫЧНЫЙ МОЛОТ в оружие против 31 ТИГРА 2 недели назад
    ГИТЛЕР НЕ СПАЛ 3 НОЧИ: Как УЗБЕКСКИЙ КУЗНЕЦ превратил ОБЫЧНЫЙ МОЛОТ в оружие против 31 ТИГРА
    Опубликовано: 2 недели назад
  • የነጭ ደምሴል ካንሰር 3 года назад
    የነጭ ደምሴል ካንሰር
    Опубликовано: 3 года назад
  • Жириновский: остатки Ирана и Турции войдут в состав России! Воскресный вечер с Соловьевым. 13.05.18 7 лет назад
    Жириновский: остатки Ирана и Турции войдут в состав России! Воскресный вечер с Соловьевым. 13.05.18
    Опубликовано: 7 лет назад
  • Surah Maryam (سورة مريم) Pregnant Mother Must Listen Everyday | Quran Ruqyah for Your Upcoming Baby 9 дней назад
    Surah Maryam (سورة مريم) Pregnant Mother Must Listen Everyday | Quran Ruqyah for Your Upcoming Baby
    Опубликовано: 9 дней назад
  • የአንጀታችን ባክቴሪያዎችን የሚጎዱ 8 ነገሮች| የአንጀት ቸግሮች| የአንጀት ህመም| 8 Surprising Things That Harm Your Gut Bacteria 11 месяцев назад
    የአንጀታችን ባክቴሪያዎችን የሚጎዱ 8 ነገሮች| የአንጀት ቸግሮች| የአንጀት ህመም| 8 Surprising Things That Harm Your Gut Bacteria
    Опубликовано: 11 месяцев назад
  • КОМОК и Слизь В ГОРЛЕ Это НЕ Простуда! Доктор Мясников 1 месяц назад
    КОМОК и Слизь В ГОРЛЕ Это НЕ Простуда! Доктор Мясников
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • የህፃናት የአንጀት ኢንፌክሽን ህመም 2 года назад
    የህፃናት የአንጀት ኢንፌክሽን ህመም
    Опубликовано: 2 года назад
  • 95% ЛЮДЕЙ ДЕЛАЮТ ЭТО УТРОМ И ГРОБЯТ ЛИМФУ... ТЫ ТОЖЕ В СПИСКЕ?! 19 часов назад
    95% ЛЮДЕЙ ДЕЛАЮТ ЭТО УТРОМ И ГРОБЯТ ЛИМФУ... ТЫ ТОЖЕ В СПИСКЕ?!
    Опубликовано: 19 часов назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5