У нас вы можете посмотреть бесплатно ኢላን መስክ ማነው? ከየት ተነስቶ የዓለማችን ሀብታሙ ሰው ሊሆን ቻለ?| BBC News አማርኛ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የተወለደው ደቡብ አፍሪካ ነው። ገና 12 ዓመት ሳይሞላው ቤት ውስጥ የተሠራ ቸኮሌት በየቤቱ እያዞረ ንግድ ቢጤ ሞካክሯል። ጎረምሳ ሳይሆን ገና አንዳች የኮምፒውተር ጌም ፈጥሮ ነበር። ከሞገደኛ አባቱ ጋር መግባባት ሲሳነው ደቡብ አፍሪካን ለቀቀ። ለኮሌጅ ትምህርት ካናዳ ተሻገረ። እናቱ ካናዳዊት ናት። ካናዳ ብዙም ሳይቆይ አሜሪካ ገባ። ኤለን መስክ ማን ነው? ከየት ተነስቶ እዚህ ደረሰ? እንዴትስ የዓለማችን ቱጃሩ ሰው ለመሆን በቃ? https://bbc.in/3HI4JVI --------------------------- ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው። ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ። ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን። ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic ፌስቡክ 👉🏽 / bbcnewsamharic ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...