У нас вы можете посмотреть бесплатно አዲስ ዝማሬ “ማኅሌተ ጽጌ” New Hymn “Mahlete Tsige” или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ማኅሌተ ጽጌ (ከአቀራረብ ጋር...... ) 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ክረምቱ አለፈ አበቡ ጽጌያት ስደትሽን አሰብን ቆምን ማኅሌት ..........ኧኸ ........... ስደትሽን አሰብን ቆምን ማኅሌት [፪] ° በኦሪቱ ሥርዓት ይዘሽ መባ ዋኖስ ልጅሽን ታቅፈሽ እንደ ገባሽ መቅደስ ከገብርኤል ፍሱሕ ከሚካኤል ሩኅሩኅ በመለኮቱ ጸዓዳ በትስብእቱ ቀይሕ ምስለ ፍቁርኪ ንዒ አንቲ ርግብ እምላህ አረጋጊን አቅልይ ሐዘነ ልብ (በጸናጽል 👇) ንዒ ኀቤነ ምስለ መላእክት ማርያም ጽጌ መዓዛ አፈዋት ° በሥዕልሽ ማማር ሕሊናው ተደሞ ዘካርያስ ጻድቅ ፊት ለፊትሽ ቆሞ የዘውድ አክሊል ሰራ በጽጌያት ሃምሣ ወራቱም ሲፈጸም መጣ እጅ ሊነሳ ይ.ወ ፦ ምን ቢፈጸም ድንግል ይህ የጽጌ ዘመን ይ.ሴ ፦ ቅድመ ሥዕልኪ አናፍርም መቆምን ( ሲደገም በኅብረት ከጭብጨባ ጋር👆) ፨ ክረምቱ አለፈ አበቡ ጽጌያት ስደትሽን አሰብን ቆምን ማኅሌት ..........ኧኸ ........... ስደትሽን አሰብን ቆምን ማኅሌት የስምሽ ፊደሉ እንደሆነ አርባዕቱ ባራተኛው ጊዜም ሞተ ሰማዕቱ በጽጌ ወልድኪ ታምራትን ሠራ ማር ጊዮርጊስም ተብሎ በስምሽ ተጠራ ብትሰግድ ንግሥቷ አምና በትምህርቱ ወለኪኒ ድንግል ይሰግድ ውእቱ አክሊለ ጽጌ ለጊዮርጊስ እሙ ተዝካረ ሞቱ ወትእምርተ ስሙ ° ጸጋ ተአምርሽ ለሁሉ ይሰጣል የተዘጋጀ ነው በንጹሕ የወርቅ አምሳል ተፈጸመ ናሁ የአበባሽ ምስጋና ኅብረ ሐመልሚል ነው ጥዑም ከመ ፄና ይ.ወ ፦ ማኅሌትሽ ድንግል በፍጥረቱ ሥሙር ይ.ሴ ፦ ንግሥት ነሽ አንቺ በሰማይ በምድር ( ሲደገም በኅብረት ከጭብጨባ ጋር 👆) ° ኅብረ ሐመልሚል (2x) አርአያ ኰሰ ወርቅ ዘብሩር ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ (2x) ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ Unauthorized use, distribution, and re-upload of this Mezmur(Hymn) Video is strictly prohibited by Mezmur Debter ZeTewahedo