У нас вы можете посмотреть бесплатно 17- ሦስት ነጥቦች - ስለእስራኤልና ኢትዮጵያ ግንኙነት (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
• ኢየሩሳሌምን ሊመራት የሚገባው፡ ማነው? • “የእስራኤል ሕዝብ” የሚባሉት፡ እነማን ናቸው? • በቅርብ ክፍለ ዘመናት፡ የግብፅና የአርመን ክርስቲያኖችን፡ በኢየሩሳሌም ያሉ የኢትዮጵያ ይዞታዎችን እንዲጋፉ የሚገፋፋቸው ሥውር እጅ፡ የማነው? ዋቢ መጻሕፍት (References):- የብሉይና የሓዲስ ኪዳን መጻሕፍት ንባብና ትርጓሜዎች። “ድርሳነ መስቀል።” የደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት አንድነት ገዳም። መስከረም ለቺሳ (ዶ/ር)። (ኢ)ዩቶፕያ። አዲስ አበባ፥ አፍሪካ ማተሚያ ቤት፥ 2008 ዓ.ም። መስከረም ለቺሳ (ዶ/ር)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት፥ 2014 ዓ.ም። “የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ገድል።” የቀጸባ ማርያምና የእስትንፋሰ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን፤ 2008 ዓ.ም። “ገድለ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ።” አዲስ አበባ፥ ጃጃው አታሚዎችና ዴቬሎፐርስ ኃ/የተ/የግ/ማ፤ 2004 ዓ.ም። “ገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት።” ደብረ ሊባኖስ ገዳም፤ 2004 ዓ.ም። “ገድለ አቡነ አረጋዊ፡ ምስለ ገድለ አባ ጰንጠሌዎን፡ ወአኃዊሁ ቅዱሳን።” አዲስ አበባ፥ ተስፋ ገብረ ሥላሴ ማተሚያ ቤት፤ 1978 ዓ.ም። “ገድለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ።” አዲስ አበባ፥ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት፤ 1994 ዓ.ም.። “ገድለ አቡነ ኤዎስጣጤዎስ ከፋሌ ባሕር።” በምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት ጣራ አንድነት ገዳም፤ ደቡብ ጎንደር፤ 2009 ዓ.ም። ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)።የቢ.ቢ.ሲ. (B.B.C.) የጥያቄ ጥበቦችና የአባ ተስፋ ሥላሴ የምሥጢር መልስ። (አዲስ አበባ፥ ንግድ ማተሚያ ድርጅት፥ 1993) ኤርምያስ ከበደ ወልደየሱስ (ንቡረ እድ)። ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት፡ የተደበቁ ምሥጢሮች፡ የተገለጡበት እና የሕይወት ጥያቄዎች፡ የተመለሱበት፥ አንደኛ መጽሓፍ (አዲስ አበባ፥ ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት አገልግሎት፥ 1997)። ኪዳነ ማርያም ገብረ ሕይወት (መምህር)። የዴር ሡልጣንና ጎልጎታ የኢትዮጵያ ገዳም አስረጂ። አዲስ አበባ፡ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት፥ 1950። ኃይለ ማርያም ላቀው (መምህር) (ተርጓሚ)። መጽሓፈ ምስጢር (በአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ)። አዲስ አበባ፥ በኢ/ኦ/ተ/ቤ ሰ/ት/ቤ/ማ/መ ማኅበረ ቅዱሳን፤ 2000። “Angel Names”. Retrieved August 2, 2023 from https://www.fancyfonts.top/blog/greek... "CHURCH MISSIONARY SOCIETY: Rev. Mr. Connor's Visit to Jerusalem. CANDIA. RHODES. Cyprus." 1820.Christian Watchman (Boston, Mass. : 1819) 2 (1). https://go.exlibris.link/ymJKvKZ3. Phillipson, David W. 2019. "An Armenian Involvement in Mid-Nineteenth-Century Ethiopia." History in Africa 46: 137-145. *** የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦ አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ። 0978212223 የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun" (ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia