• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የጅማው መንዝ ሙዚቃ ቤት ትዝታ скачать в хорошем качестве

የጅማው መንዝ ሙዚቃ ቤት ትዝታ 3 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የጅማው መንዝ ሙዚቃ ቤት ትዝታ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የጅማው መንዝ ሙዚቃ ቤት ትዝታ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የጅማው መንዝ ሙዚቃ ቤት ትዝታ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የጅማው መንዝ ሙዚቃ ቤት ትዝታ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የጅማው መንዝ ሙዚቃ ቤት ትዝታ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ቀደምቱ የሙዚቃ ካሴት አሳታሚ የጅማው መንዝ ሙዚቃ ቤት (በወርቅአፈራው ያለው _ ጅማ ፋና ኤፍ ኤም 98.1) ከከሁለት እና ከሦስት አስርት አመታት በፊት በጅማ ከተማ ስለነበሩ ሙዚቃ ቤቶች ስናወሳ መንዝ መዚቃ ቤትን አንዘነጋም። መንዝ ሙዚቃ ቤት በአስቴር አወቀ ሀገሬ የተሰኘውን ኦሪጅናል ካሴት በ1975 ዓ. ም በማከፋፈል ስራውን እንደ ጀመረ የሙዚቃ ቤቱ ባለቤት የነበሩት ዛሬ በህይወት የሌሉት የአቶ በቀለ ለማ ልጅ ምናለሻው በቀለ ነግራኛለች። ሙዚቃ ቤቱ በወቅቱ ፣ በየጊዜው የሚወጡ ካሴቶችን ለህበረተሰቡ በሽያጭ ከማቅረብ(ከማከፋፈል) ባሻገር በተለያዩ ጊዚያት ባሳተማቸው የሙዚቃ ካሴቶች የሚታወስ ነው። ካሴት በማሳተም በጅማ ከተማ እና አከበቢው ብቻ ሳይሆን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያም ብቸኛ እና ቀዳሚ የነበረ ሙዚቃ አሳታሚ እንደነበረ ይነገራል። የሙዚቃ ካሴት ህትመት ጉዞ የመንዝ የሙዚቃ ካሴት ህትመት ጉዞ የጀመረው በ19 78 ዓ.ም የፖሊስ ሆኬስትራ ዘፋኝ የነበረችውን የአልማዝ ተፈራን "ጅማ ላይ ነው ቤቱ " የተሰኘውን የሙዚቃ ካሴት በማሳተም ሲሆን፣በመቀጠል የእያዩ ማንያዘዋልን 'አይናማ" 1980 ዓ.ም፣ የአልማዝ ተፈራን ቁጥር ሁለት ካሴት በ1980 ዓ.ም ፣ የክፍሌ በቀለን "ተመከሪ" በ1984 ዓ.ም እና 1987 ዓ.ም የሻፊ መሐመድ የአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ ካሴት አሳተመ። ባጠቃላይ 5 ካሴቶችን ለሳትም በቅቷል። የጅማ ሙዚቃ ቤቶች ሲነሱ መንዝ አስታውሶ የሙዚቃ ቤቱ ባለቤት የነበሩትን ሰው ፣ያአቶ በቀለ ለማን አስተዋፆ እና ለሞያው ያላቸውን መሰጠት አለማውሳት ንፉግነት ነው።ልጃቸው ምናለሻው በቀለም ይህን እውነት ተናግራ አትጠግብም። የሚያውቋቸው የከተማው ነዋሪዎች ምስክር ነን ብለውኛል። ለዛም ይመስላል የቀድሞው መንዝ ሙዚቃ ቤት አሁን ወደ መንዝ መድኃኒት ቤት ቢቀየርም ፣ የያኔው ዘመን የሙዚቃ የሚይያስታውሱ አሻራዎች በልጆቻችው መቀጠላቸው። አቶ በቀለ ለማ ከዚህ አለም በሞት ከተለዩ 26 አመታት ቢያስቆጥሩም ፣አሻራዎቻችው እንዳይጠፉ ፣ የሚዚቃ ቤቱን ማስተር ኬሴቶች፣ማጫውቻ ቴፖች፣እና የመሳሰሉትን የሙዚቃ ቤቱን ቁሶች በክብር ስለማኖሯ ልጃቸው ምናለሸዋ በቀለ ነግራኛለች። እሷ እንደምትለው እነኚ ቁሶቹ ዛሬ በዲጂታል ዘመን እንኳን ብርቅ ናቸው።ከአመታት በኃላ ታሪክ ነጋሪ መሆናቸው ስለማይቀር እንደ የጅማ ህዝብ ቅርስ ነው የምቆጥራቸው ብላለች።ለወደፊት አይታወቅም ካሴት እና ቴፕ የሚፈልጉብት ወቅት ይመጣል።ስለዚህ ለትውልድ ለማሻገር በእንክብካቤ አኑሪያቸዋለሁ ብላለች ምናለሸዋ በቀለ። እናም ...ቀደምቱ መንዝ ሙዚቃ ቤት አሁንም በብዙዎች ዘንድ ይታወሳል።

Comments
  • Лучшая эфиопская инструментальная классическая музыка для чтения, учебы, и большей концентрации 💚🌿 2 года назад
    Лучшая эфиопская инструментальная классическая музыка для чтения, учебы, и большей концентрации 💚🌿
    Опубликовано: 2 года назад
  • ስትራቴጂካዊቷ ከተማና ዶሽቃዎች በፋኖ እጅ ገቡ!ነፋስ መውጫ! አርማጭሆ! ጉና! ልዋዬ! ፓዊ! መቀሌ!አሁናዊ አዳዲስ መረጃዎች እና ዘገባዎች! 9 часов назад
    ስትራቴጂካዊቷ ከተማና ዶሽቃዎች በፋኖ እጅ ገቡ!ነፋስ መውጫ! አርማጭሆ! ጉና! ልዋዬ! ፓዊ! መቀሌ!አሁናዊ አዳዲስ መረጃዎች እና ዘገባዎች!
    Опубликовано: 9 часов назад
  • Ethiopian classical ክላሲካል ከድንቅአረንጓዴ የኢትዮጵያ ተፈጥሮ ጋር#ethiopia_nature #classicalmusic #nonstop#habesha 7 месяцев назад
    Ethiopian classical ክላሲካል ከድንቅአረንጓዴ የኢትዮጵያ ተፈጥሮ ጋር#ethiopia_nature #classicalmusic #nonstop#habesha
    Опубликовано: 7 месяцев назад
  • መንዝ ሞላሌ እና የአቤቶ ነጋሴ ተማሪ ቤት ትዝታዎች /ክፍል -2 /ትዝታችን በኢቢኤስ/ 3 года назад
    መንዝ ሞላሌ እና የአቤቶ ነጋሴ ተማሪ ቤት ትዝታዎች /ክፍል -2 /ትዝታችን በኢቢኤስ/
    Опубликовано: 3 года назад
  • ሐብል ተረክ ቤት ወፍ በረር|ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድህን ፥ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ|||አለማየሁ ገላጋይ ወጎች ስብሰብ #amharic tireka 3 недели назад
    ሐብል ተረክ ቤት ወፍ በረር|ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድህን ፥ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ|||አለማየሁ ገላጋይ ወጎች ስብሰብ #amharic tireka
    Опубликовано: 3 недели назад
  • ቀደምት የጅማ ሙዚቃ ቤቶች ታሪክ እና የካሴት ዘምን ትዝታ 3 года назад
    ቀደምት የጅማ ሙዚቃ ቤቶች ታሪክ እና የካሴት ዘምን ትዝታ
    Опубликовано: 3 года назад
  • НЕМЦЫ НАКАЗАЛИ НАГЛУЮ АКТИВИСТКУ ❗ 9 дней назад
    НЕМЦЫ НАКАЗАЛИ НАГЛУЮ АКТИВИСТКУ ❗
    Опубликовано: 9 дней назад
  • የጥቁር ድምፅ ፡ ታደለ በቀለና በሀይሉ እሸቴ Yetekur Demtse   - Tadele Bekele and Behailu Eshete 2 года назад
    የጥቁር ድምፅ ፡ ታደለ በቀለና በሀይሉ እሸቴ Yetekur Demtse - Tadele Bekele and Behailu Eshete
    Опубликовано: 2 года назад
  • Jimma Town |City Life |Ethiopia 9 месяцев назад
    Jimma Town |City Life |Ethiopia
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • АЗЕРБАЙДЖАН БЪЕТСЯ В ИСТЕРИКЕ 8 дней назад
    АЗЕРБАЙДЖАН БЪЕТСЯ В ИСТЕРИКЕ
    Опубликовано: 8 дней назад
  • Kifle Bekele ክፍሌ በቀለ _ ነይ ነይ ደገኛ 3 года назад
    Kifle Bekele ክፍሌ በቀለ _ ነይ ነይ ደገኛ
    Опубликовано: 3 года назад
  • Ethiopia   ቅዳሜ ጥር 30/2018 ዓ.ም የአሁን መረጃዎች!|Anchor Media|Ethiopian news|Messay Mekonen 7 February 2026 2 дня назад
    Ethiopia ቅዳሜ ጥር 30/2018 ዓ.ም የአሁን መረጃዎች!|Anchor Media|Ethiopian news|Messay Mekonen 7 February 2026
    Опубликовано: 2 дня назад
  • 🔴 1 месяц назад
    🔴"ወሪሳ" በ አለማየሁ ገላጋይ ክፍል 13
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • የአርቲስት ጀማል መሀመድ |  ምርጥ  የጉራጊኛ ሙዚቃ  ስብስብ | New Ethiopian Guragigna music 2022 3 года назад
    የአርቲስት ጀማል መሀመድ | ምርጥ የጉራጊኛ ሙዚቃ ስብስብ | New Ethiopian Guragigna music 2022
    Опубликовано: 3 года назад
  • 1 год назад
    "አይ መርካቶ" በብላቴን ጌታ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን
    Опубликовано: 1 год назад
  • РАССЕКРЕЧЕНЫ ФАЙЛЫ ЭПШТЕЙНА. 9 дней назад
    РАССЕКРЕЧЕНЫ ФАЙЛЫ ЭПШТЕЙНА.
    Опубликовано: 9 дней назад
  • ጥላሁን ገሰሰ, ንዋይ ደበበ, ፀሀየ ዬሀንስ በ ታማኝ ቤት 1 год назад
    ጥላሁን ገሰሰ, ንዋይ ደበበ, ፀሀየ ዬሀንስ በ ታማኝ ቤት
    Опубликовано: 1 год назад
  • New Ethiopian Cover Music 2022 By Hana Dangew | አዲስ አበባ ነው ቤቱ/Addis Ababa new Betu / Hirut-bekele | 3 года назад
    New Ethiopian Cover Music 2022 By Hana Dangew | አዲስ አበባ ነው ቤቱ/Addis Ababa new Betu / Hirut-bekele |
    Опубликовано: 3 года назад
  • ግ ሼ ወረዳ ከፊል ገጽታ mpg 1 7 лет назад
    ግ ሼ ወረዳ ከፊል ገጽታ mpg 1
    Опубликовано: 7 лет назад
  • 9 February 2026 8 часов назад
    9 February 2026
    Опубликовано: 8 часов назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5