• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ለእግዚአብሔር ተለይቶ መኖር | አገልጋይ ወንድም ኤፍሬም скачать в хорошем качестве

ለእግዚአብሔር ተለይቶ መኖር | አገልጋይ ወንድም ኤፍሬም 2 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ለእግዚአብሔር ተለይቶ መኖር  |  አገልጋይ ወንድም ኤፍሬም
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ለእግዚአብሔር ተለይቶ መኖር | አገልጋይ ወንድም ኤፍሬም в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ለእግዚአብሔር ተለይቶ መኖር | አገልጋይ ወንድም ኤፍሬም или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ለእግዚአብሔር ተለይቶ መኖር | አገልጋይ ወንድም ኤፍሬም в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ለእግዚአብሔር ተለይቶ መኖር | አገልጋይ ወንድም ኤፍሬም

#አገልጋይ_ወንድም_ኤፍሬም #ለእግዚአብሔር_ተለይቶ_መኖር ዘፍጥረት 12፥1 “እግዚአብሔርም አብራምን አለው፦ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ።” ዘፍጥረት 12፥4-5 "አብራምም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ሄደ፤ ሎጥም ከእርሱ ጋር ሄደ፤ አብራምም ከካራን በወጣ ጊዜ የሰባ አምስት ዓመት ሰው ነበረ። አብራምም ሚስቱን ሦራንና የወንድሙን ልጅ ሎጥን፥ ያገኙትን ከብት ሁሉና በካራን ያገኙአቸውን ሰዎች ይዞ ወደ ከነዓን ምድር ለመሄድ ወጣ፤ ወደ ከነዓንም ምድር ገቡ። " 1ኛ ነገሥት 12፥25-33 " ኢዮርብዓምም በተራራማው በኤፍሬም አገር ሴኬምን ሠርቶ በዚያ ተቀመጠ፤ ደግሞም ከዚያ ወጥቶ ጵኒኤልን ሠራ። ኢዮርብዓምም በልቡ፦ አሁን መንግሥቱ ወደ ዳዊት ቤት ይመለሳል። ይህ ሕዝብ በእግዚአብሔር ቤት መሥዋዕትን ያቀርብ ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም ቢወጣ፥ የዚህ ሕዝብ ልብ ወደ ጌታቸው ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሮብዓም ይመለሳል፥ እኔንም ይገድሉኛል አለ። ንጉሡም ተማከረ፥ ሁለትም የወርቅ ጥጆች አድርጎ፦ እስራኤል ሆይ፥ ወደ ኢየሩሳሌም ትወጡ ዘንድ ይበዛባችኋል ከግብጽ ምድር ያወጡህን አማልክቶችህን እይ አላቸው። አንዱን በቤቴል፥ ሁለተኛውንም በዳን አኖረ። ለአንዱ ጥጃ ይሰግድ ዘንድ ሕዝቡ እስከ ዳን ድረስ ይሄድ ነበርና ይህ ኃጢአት ሆነ። በኮረብቶቹም ላይ መስገጃዎች ሠራ፥ ከሌዊ ልጆች ካይደሉ ከሕዝብ ሁሉ ካህናትን አደረገ።በስምንተኛው ወር በአሥራ አምስተኛውም ቀን በይሁዳ እንደሚደረግ በዓል ያለ በዓል አደረገ፥ በመሠዊያውም ላይ ሠዋ፤ ለሠራቸውም ጥጆች ይሠዋ ዘንድ እንዲሁ በቤቴል አደረገ፤ ለኮረብታ መስገጃዎችም የመረጣቸውን ካህናት በቤቴል አኖራቸው። በስምንተኛውም ወር በአሥራ አምስተኛው ቀን በልቡ ባሰበው ቀን በቤቴል በሠራው መሠዊያ ላይ ሠዋ፤ ለእስራኤልም ልጆች በዓል አደረገላቸው፤ በመሠዊያውም ሠዋ፥ ዕጣንም ዐጠነ። " ዘጸአት 8፥25-28 "ፈርዖንም ሙሴንና አሮንን ጠርቶ፦ ሂዱ፥ በአገሩ ውስጥ ለአምላካችሁ ሠዉ አላቸው። ሙሴም፦ ለእግዚአብሔር ለአምላካችን የግብፃውያንን ርኵሰት እንሰዋለንና እንዲህ ይደረግ ዘንድ አይገባም፤ እነሆ እኛ የግብፃውያንን ርኵሰት በፊታቸው ብንሠዋ አይወግሩንምን? እኛስ ለእግዚአብሔር ለአምላካችን እንሠዋ ዘንድ እንደሚያዝዘን የሦስት ቀን መንገድ ወደ ምድረ በዳ እንሄዳለን አለ። ፈርዖንም፦ ለእግዚአብሔር ለአምላካችሁ በምድረ በዳ ትሠዉ ዘንድ እለቅቃችኋለሁ፤ ነገር ግን ርቃችሁ አትሂዱ፥ ጸልዩልኝ አለ።ችኋለሁ፤ ነገር ግን ርቃችሁ አትሂዱ፥ ጸልዩልኝ አለ። " አረም የሆነውን ነገር ከመካከላችሁም አውጡ ኢያሱ 7፥1-12 "የእስራኤል ልጆች ግን እርም በሆነው ነገር በደሉ፤ ከይሁዳ ነገድ የሆነ አካን፥ እርሱም የከርሚ ልጅ፥ የዘንበሪ ልጅ፥ የዛራ ልጅ፥ እርም ከሆነው ነገር ወሰደ፤ የእግዚአብሔርም ቁጣ በእስራኤል ልጆች ላይ ነደደ። … ¹¹ እስራኤል በድሎአል፤ ያዘዝኋቸውንም ቃል ኪዳኔን አፍርሰዋል፤ እርም የሆነውንም ነገር ወሰዱ፥ ሰረቁም፥ ዋሹም፥ በዕቃቸውም ውስጥ ሸሸጉት።ስለዚህም የእስራኤል ልጆች በጠላቶቻቸው ፊት መቆም አይችሉም፤ የተረገሙ ስለ ሆኑ በጠላቶቻቸው ፊት ይሸሻሉ፤ እርም የሆነውንም ነገር ከመካከላችሁ ካላጠፋችሁ ከዚህ በኋላ ከእናንተ ጋር አልሆንም። " ማቴዎስ 10፥34-35 " በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም። ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና፤ " 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥15 “ብዘገይ ግን፥ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ፤ ቤቱም የእውነት ዓምድና መሠረት፥ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ነው።”

Comments
  • ባለጠጋ ነህ| You are rich| ነብይ መስፍን ንጉሴ| Prophet Mesfin Negussie| AG 6 kilo 6 лет назад
    ባለጠጋ ነህ| You are rich| ነብይ መስፍን ንጉሴ| Prophet Mesfin Negussie| AG 6 kilo
    Опубликовано: 6 лет назад
  • ዮኒ ቤት ትኩሳቱ ተባባሰ ፓስተሩ አና መዝሙር ያሬድ ተፋጠጡ የስግደቱ ጉዳይ መቋጫውን አገኘ 7 часов назад
    ዮኒ ቤት ትኩሳቱ ተባባሰ ፓስተሩ አና መዝሙር ያሬድ ተፋጠጡ የስግደቱ ጉዳይ መቋጫውን አገኘ
    Опубликовано: 7 часов назад
  • ለእርቅ የመጡት Tiktokerዎቹ መቼም አንታረቅም አሉ 9 часов назад
    ለእርቅ የመጡት Tiktokerዎቹ መቼም አንታረቅም አሉ
    Опубликовано: 9 часов назад
  • እግዚአብሔርን ለማግኘት ምን እናድርግ? | መጋቢ ዴቪድ | @EthiopianAGChurch  #2025 3 месяца назад
    እግዚአብሔርን ለማግኘት ምን እናድርግ? | መጋቢ ዴቪድ | @EthiopianAGChurch #2025
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • ፓስተር አገኘሁ ይደግ - የአንተን ፍለጋ (ክርስትናን መኖር) Pastor Agegnehu Yideg - Yeanten Filega (Chiristinan Menor) 4 года назад
    ፓስተር አገኘሁ ይደግ - የአንተን ፍለጋ (ክርስትናን መኖር) Pastor Agegnehu Yideg - Yeanten Filega (Chiristinan Menor)
    Опубликовано: 4 года назад
  • እንዴት ወሳኝ ሰው እንሁን! ዶር ገመቺስ ደስታ/Dr gemechis desta 4 месяца назад
    እንዴት ወሳኝ ሰው እንሁን! ዶር ገመቺስ ደስታ/Dr gemechis desta
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • -1- Nîvroj 1 час назад
    -1- Nîvroj
    Опубликовано: 1 час назад
  • Pastor Abito Kebede | እመን ብቻ እንጂ አትፍራ - Ethiopian AG 6K Church 2 месяца назад
    Pastor Abito Kebede | እመን ብቻ እንጂ አትፍራ - Ethiopian AG 6K Church
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ለእግዚአብሔር መኖር 9 лет назад
    ለእግዚአብሔር መኖር
    Опубликовано: 9 лет назад
  • በመመለስ የእግዚአብሔር ምህረት | Pastor Doctor scot 2 года назад
    በመመለስ የእግዚአብሔር ምህረት | Pastor Doctor scot
    Опубликовано: 2 года назад
  • አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ | Abenezer Abebe - አቤኔዘር አበበ | Live Worship @EthiopianAGChurch 12 дней назад
    አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ | Abenezer Abebe - አቤኔዘር አበበ | Live Worship @EthiopianAGChurch
    Опубликовано: 12 дней назад
  • ለመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፍላጎት ማጣት • Lack of Desire for the Word of God | ሴላ መሠረት 4 года назад
    ለመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፍላጎት ማጣት • Lack of Desire for the Word of God | ሴላ መሠረት
    Опубликовано: 4 года назад
  • Новости Сегодня 24.02.2026 - Россия, Москва, Экстренный вызов новый выпуск, Катаклизмы, События Дня 1 день назад
    Новости Сегодня 24.02.2026 - Россия, Москва, Экстренный вызов новый выпуск, Катаклизмы, События Дня
    Опубликовано: 1 день назад
  • ጥሎ ማንሳት - ፓስተር ዘማሪ ትዝታው ሳሙኤል | @EthiopianAGChurch 2 дня назад
    ጥሎ ማንሳት - ፓስተር ዘማሪ ትዝታው ሳሙኤል | @EthiopianAGChurch
    Опубликовано: 2 дня назад
  • የምስራችን የሚናገሩ እግሮች የተባረኩ ናቸው | ቄስ ዶክተር ዘላለም ቸርነት 12 дней назад
    የምስራችን የሚናገሩ እግሮች የተባረኩ ናቸው | ቄስ ዶክተር ዘላለም ቸርነት
    Опубликовано: 12 дней назад
  • «Новый пастор пришёл ПОД ВИДОМ БЕЗДОМНОГО…» — он устроил испытание для прихожан, и результат 2 недели назад
    «Новый пастор пришёл ПОД ВИДОМ БЕЗДОМНОГО…» — он устроил испытание для прихожан, и результат
    Опубликовано: 2 недели назад
  • ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ አለም እንዲመጣ ያደረገው ማነው? - ዶክተር ዳግ | @EthiopianAGChurch 2 недели назад
    ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ አለም እንዲመጣ ያደረገው ማነው? - ዶክተር ዳግ | @EthiopianAGChurch
    Опубликовано: 2 недели назад
  • የማገልገል በረከቶች - ፓስተር ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Akililu | Living Message 10 дней назад
    የማገልገል በረከቶች - ፓስተር ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Akililu | Living Message
    Опубликовано: 10 дней назад
  • Почему Бог не останавливает войну в Украине? 1 день назад
    Почему Бог не останавливает войну в Украине?
    Опубликовано: 1 день назад
  • እየሱስ ይመጣል! #እየሱስ #protestant #church 6 дней назад
    እየሱስ ይመጣል! #እየሱስ #protestant #church
    Опубликовано: 6 дней назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5