У нас вы можете посмотреть бесплатно አንብብልኝ ምትለኝ ሚስት ነው ያለቺኝ! | የተጨነቅሺበት ስራ ሲወጣ ሰው አታጪም! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
📌የግሬትነስ ስኩል (Greatness school) አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ! ስልክ ቁጥር፡ በ0989727272, 0938888822 ወይም በ0118529442 ይደውሉልን! Let's Go ...... 50,000 Subscriber 🎉🎉🎉 በዚህ ሳምንት ይዘንላችሁ የመጣነው ደራሲ እና ገጣሚ ከፈለኝ ዘለለውን ነው:: የፀሀፊነት ሂደት ምን ይመስላል? ከትዳር እና ከአባትነት ምን ተማረ? ሙያውን ይዞ ለመቆየት ምን ከፈለ ? የመፀሀፍ ስጦታም ለ5 ተመልካቾች እንሰጣለን። መልካም ጊዜ #thegreatnessshow In this week episode we sit down with author and poet kefelegne zelelewe. He took us through his creative process, shared his passion for writing and the cost that came with it and how marriage and fatherhood changed his life. Enjoy ደራሲ እና ገጣሚ ከፈለኝ ዘለለው ከ "ሆሊ ላንድ አርት አካዳሚ" በአፃፃፍ፣ በትወና እና በመድረክ ዝግጅት ተመርቋል። ገንቢ ሀሳቦችን ለሰው ልጆች ሁሉ በማጋራትና የሰው ልጅ አዕምሮን በቅን አስተሳሰቦች በማነፅ የሚታወቀው የ "ሐዋዝ ሀሳብ መድረክ" እና የ "ሐዋዝ ሀሳብ ዩቲዩብ ቻናል" ዋና አዘጋጅ እንዲሁም አቅራቢ ነው። ደራሲ እና ገጣሚ ከፈለኝ ዘለለው በ 1995 ዓ.ም "የሻማ ብርሃን" ፣ በ 2004 ዓ.ም "አገልፋኖ" ፣ በ 2007 ዓ.ም "አሞዛ" ፣ በ 2014 ዓ.ም "ሐዋዝ" ፣ በ 2017 ዓ.ም ደግሞ "ማዕዶት" የተሰኙ ጭብጣቸውን በምክረ ሕይወት ዙሪያ ያደረጉ አምስት መፅሐፍትን አሳትሞ ለአንባብያን አበርክቷል። Kefelegn Zelelew is an author and a poet of five inspirational books. He graduated from "Holly Land Art Academy" in writing, acting and performing fields. He is also an organizer and host of "Hawaz Hasab Stage" and "Hawaz Hasab Tube". All of his five books are an upliftinf and inspiring ones. He wrote in 1995 "Candle Light", in 2004 "Agelfano", in 2004 "Amoza" in 2014 "Hawaz" and in 2017 "Ma'edot". Stay updated with all new uploads!🔔 ✅Follow and Subscribe us on / thegreatnessshow / thegreatnessshow / thegreatnessshow https://t.me/thegreatnesssho 📌Contact us፡ [email protected] 📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡ 📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ) 📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ) 📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ) 🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው። _____________________ • ሶሻል ሚዲያን እንዴት እንዲጠቅመን እናድርግ? #thegreatness... • ሁሉም ስኬት እራስን ከማወቅ ይጀምራል| success starts wi... • የልጄ ስኬት| አሰፋች ሀይለስላሴ ክፍል1 #thegreatnesssho... ____________________ አንብብልኝ ምትለኝ ሚስት ነው ያለቺኝ! | የተጨነቅሺበት ስራ ሲወጣ ሰው አታጪም! #motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #TheGreatnessShow #greatness show #greatness #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach #coach #selfhelp #personalgrowth #lifecoaching #businessclass #personaldevelopmentplan #beingbreathing #fasting #food #healthcare #healthy #diet #ከፈለኝዘለለው #ከፈለኝ #ግሬትነስሾው #ድንቅልጆች #ቡናከሰላምጋር #ቡናፖድካስት #dawitdreams #manyazewal #eshetumelese #fitsumfiseha #ደጃፍፖድካስት