У нас вы можете посмотреть бесплатно ማርክ ፌስቡክን እንዴት መሰረተ? How did Mark Zuckerberg started Facebook? | 10KHours или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የ2000'ዎቹ መጀመርያ፣ ኢንተርኔት በፍጥነት እያደገ የነበረበት፣ እንዲሁም፣ Social Network’ኦች በየቦታው ብቅ ማለት የጀመሩበት ጊዜ ነበር። እነዚህ ኔትዎርኮች ግን ዛሬ ላይ እንዳሉት የ'Social Media Network’ኦች የሰዎችን Connect የማድረግ ፍላጎት የሚያረኩ አልነበሩም። ይህን የኔትዎርክ ክፍተት መሙላት የቻለው የ'Harvard'ኡ ተማሪ Mark Zuckerburg'ም ሳያውቀው ወደዚህ Industry የገባውም በዚሁ ሰዓት ነበር። ከዚህ ታሪክ የተማራችሁትን ነገር Comment Section ላይ እንድትፅፉልን በአክብሮት እንጠይቃለን። ሌላ ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁም አጋሩን! #ai #facebook #biography #narration #history #facts #ethiopia #amharic #tutorial