У нас вы можете посмотреть бесплатно በሬወችን በርካሸ ገዝቶ ማድለብ ቁጥር 1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በሬወችን በተለይ ገበያ ላይ በሚረክሰበት ወቅት ጠብቆ መግዛት አዋጭና የተሻለም ትርፍ ያሰገኛል ይህ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳትም ከፍተኛ እንክብካቤና ትኩረት መሰጠት በጣም አሰፈላገ ነው ከነዚህም በዋናነት ለሚደልቡ በሬወች 1,ንፁህ ውሀ በበቂ ሁኔታ 2,የተለያዩ ባይታሚኖች በመርፌ የሚሰጡ 3,የተለያዩ አንቲባዮቲክሰ በመርፌና በሚጠጣ የሚሰጡ 4,የውሰጥና የውጭ ጥገኛ ማሰወገጃ በኪኒንና በፈሳሸ የሚሰጡ መደሀኒቶች 5,ክትባቶች የተለያዩ 6,የተመጣጠኑ መኖወች በተለይ ማሰታወሰ የምፈልገው በሬወችን ሰናደልብ የምግብ መጠን አጠቃቀም በቂ እንቅሰቃሴ እንዲያረጉ ማረግ A,በቂ የፀሀይ ብርሀን B, በቂ ንፅህናው የተጠበቀ ውሀ C, በቂ እና ንፁህ ማደርያ D,በቂ እረፍት መሰጠት E, በቂ ህክምና ክትትል እነዚህና ሌሎችም ተጨማምረው ለእርባታችን ውጤት መሳካት ወሳኝ ናቸው