У нас вы можете посмотреть бесплатно አርበኛ መከታው ማሞ ለሰበር መረጃ በወቅታዊ ጉዳይ የሰጠው መግለጫ ❗️❗️❗️❗️ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
The message sent to the media on current issues by the veteran Maktawa Mamo! The Commander-in-Chief of the Amhara Fano Shewa Province Command, Mr. Maktawa Mamo, has issued a warning message to the toxic paid media organizations that spread divisive ideas. The veteran said in his message, "It is known that the origin and destination of the Amhara Fano struggle cannot be stopped by the divisive media conspiracy, and it is possible to use the media as a backbone for the survival struggle that has been properly started, and they are busy 24/7 on the phone screen and television window, spraying negative things like poison without following the truth on the ground. They urged the parties to gather their hands from the battle field. Since the Amhara Fano are the determined fighters of our struggle, the modern-day black Italians who have divisive ideas to sow discord between the brothers are also the leaders of the Amhara Fano Province. All the leadership and members of the military structures should be informed that we have no place," he said. አርበኛ መከታው ማሞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለሚዲያ አካላት ያስተላለፉት መልዕክት! የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ዋና አዛዥ አርበኛ መከታው ማሞ ከፋፋይ ሀሳብን ለሚረጩ አንድ አንድ መርዛማ ተከፋይ የሚዲያ አካላት ማስጠንቀቂያ አዘል መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። አርበኛው በመልዕክታቸው እንደተናገሩት "የአማራ ፋኖ ትግል መነሻውም ሆነ መዳረሻው በከፋፋይ የሚዲያ ሴራ የማይገታ መሆኑ ታውቆ ሚዲያን በአግባቡ ለተጀመረው የህልውና ትግል እንደ ጀርባ አጥንት መጠቀም እየተቻለ በየቀኑ 7/24 በስልክ ስክሪን እና በ ቴሌቭዥን መስኮት ላይ ተጠምደው መሬት ላይ ያለውን እውነት ባልተከተለ መልኩ አሉታዊ ነገሮችን እንደ መርዝ ሲረጩ ለሚውሉ አካላት እጃቸውን ከትግሉ ሜዳ እንዲሰበስቡ አሳስበዋል። በመሬት ላይ ያለውን እውነት በሚገባ የሚያውቀው የአማራ ፋኖ የቁርጥ ቀን ታጋዮች እና የትግላችን ደጀን የሆነው ሰፊው ህዝባችን በመሆኑ፤ ከፋፋይ ሀሳብን ይዘው በወንድማማቾች መካከል ፀብን ለመዝራት ቀን ከለሊት ለሚቋምጡ የዘመናችን ጥቁር ጣሊያኖች የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አመራሮችም ሆኑ በተዋረድ ያሉት የክፍለ ጦር መዋቅሮች አመራር እና አባላት በሙሉ ምንም አይነት ቦታ እንደሌለን ሊታወቅልን ይገባል" ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።