У нас вы можете посмотреть бесплатно ዋስትና በኢትዮጵያ ሕግ፡ ተራ ዋስትና እና የአንድነት ዋስትና ልዩነቶች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ ስለ ዋስትና አይነቶች፣ በተለይም ስለ ተራ ዋስትና (Simple Guarantee) እና ስለ አንድነት ዋስትና (Joint and Several Guarantee) በኢትዮጵያ የፍትሐብሔር ሕግ ያላቸውን ትርጉም እና ልዩነት በዝርዝር እንመለከታለን። ብዙ ሰዎች ለጓደኛ ወይም ለዘመድ ዋስ ሲሆኑ የሚገቡበትን ግዴታ ክብደት በሚገባ አይረዱትም። በዚህ ቪዲዮ የሚከተሉትን ነጥቦች ይማራሉ፡ • ዋስትና ምንድን ነው? • ተራ ዋስትና (Simple Guarantee) ምንድን ነው? አበዳሪው መጀመሪያ ማን ላይ መክሰስ አለበት?(የፍትሐብሔር ህግ አንቀፅ 934) • የአንድነት ዋስትና (Joint and Several Guarantee) ምንድን ነው? አደገኛው የዋስትና አይነት የትኛው ነው?(የፍትሐብሔር ህግ አንቀፅ 933) • ዋስ ከመሆንዎ በፊት ማወቅ ያለብዎት ጥንቃቄዎች። ሕጋዊ መብትና ግዴታዎን አውቀው ራስዎን ከማይታሰብ ኪሳራ ይጠብቁ። ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት፦ ✅ ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ 👉👉 / @eysehen1 ✅ ላይክ (Like) ያድርጉ ✅ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር (Share) ያድርጉ #EthiopianLaw #Suretyship #LegalAdvice #Ethiopia #ዋስትና #ሕግ #ፍትሐብሔር