• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

#አዲስ скачать в хорошем качестве

#አዲስ 5 месяцев назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
#አዲስ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: #አዲስ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно #አዲስ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон #አዲስ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



#አዲስ

⤵️⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️➖➖⤵️⤵️ በYoutube:    / muazhabibofficial   በFacebook:   / muazhabibofficial   በTelegram: t.me/MuazHabibOfficial ከላይ በተጠቀሱት አድራሻዎች Subscribe Like እና Join በማድረግ የስራዎቼ ተከታታይ ይሁኑ! ሙዓዝ ሐቢብ ነኝ እወዳችኋለሁ ! ሙነወሩ -- ግጥም ሙዓዝ ሀቢብ የግጥም መነሻ ሀሳብ ሸይኽ ሙሀመድ ቃዲ ሙአዝ ሀቢብ አሰላሙ ዓለይክ ያ ሙነወሩﷺ ሲራጅዬ ያ ሙደሲሩﷺ ያ ቀመሩ ጧሃ ጀውሐሩ ﷺ ስንጠራሁ ግቡ ሀድሩ 2* ልቤ አትፍራ ኑሩን ስንጠራ ወደ ሀድራው ዘልቀህ ተጣራ ባ'ደብ አውሳ ባ'ደብ ዘክራ አወል ታደም ዘልቀህ ከስሩ አሰላሙ ዓለይክ ያ ሙነወሩﷺ ሲራጅዬ ያ ሙደሲሩﷺ ያ ቀመሩ ጧሃ ጀውሐሩﷺ ስንጠራሁ ግቡ ሀድሩ ፈሱዋል እንባው ለአባ ዘይነባው ዛፍ ቅጠሉን ሁሉ እያስነባው ከሸውቅ ሀገር ስቦ እያስገባው ስንቱን ቀባው ዝቆ ከኑሩ አሰላሙ ዓለይክ ያ ሙነወሩﷺ ሲራጅዬ ያ ሙደሲሩﷺ ያ ቀመሩ ጧሃ ጀውሐሩﷺ ስንጠራሁ ግቡ ሀድሩ ዳር ዳር አትበል ወደህ ተቀበል ጥለቅ ታጠብ ከመድሁ ጠበል አይወስድህም ደራሹም ማዕበል በል ተቀበል ሲራጅ ሲጠሩ አሰላሙ ዓለይክ ያ ሙነወሩﷺ ሲራጅዬ ያ ሙደሲሩﷺ ያ ቀመሩ ጧሃ ጀውሐሩﷺ ስንጠራሁ ግቡ ሀድሩ ሆነው መ'ተው ራህመተል ዓለም ሀድራ ግባ ቀድመህ በሱለም ሌላን ትተህ ያዝ ተሽቀዳደም ሀያ ቅደም ከሚሀድሩ አሰላሙ ዓለይክ ያ ሙነወሩﷺ ሲራጅዬ ያ ሙደሲሩﷺ ያ ቀመሩ ጧሃ ጀውሐሩﷺ ስንጠራሁ ግቡ ሀድሩ ሲራጅዬ ያሙነወሩﷺ አንቱን ትተው ኃላ ለቀሩ አልታገዙም በአላህﷻ ጀባሩ እድገት የለም አንቱን ሳይጠሩ አሰላሙ ዓለይክ ያ ሙነወሩﷺ ሲራጅዬ ያ ሙደሲሩﷺ ያ ቀመሩ ጧሃ ጀውሐሩﷺ ስንጠራሁ ግቡ ሀድሩ መጡልን ሰይዳችንﷺ ሊያሳምሩት መዒሻችንን ሊያስውቡልን አኽላቃችንን አለሙን ሊያስተዳድሩ አሰላሙ ዓለይክ ያ ሙነወሩﷺ ሲራጅዬ ያ ሙደሲሩﷺ ያ ቀመሩ ጧሃ ጀውሐሩﷺ ስንጠራሁ ግቡ ሀድሩ ብዬ ጠጋ እኔም አንቱጋ ቀኔም ያብራ ምሽቴም ያንጋ ልረጋጋ ከቶም አልስጋ ልብላ ስጋ እንደጃቢሩ አሰላሙ ዓለይክ ያ ሙነወሩﷺ ሲራጅዬ ያ ሙደሲሩﷺ ያ ቀመሩ ጧሃ ጀውሐሩﷺ ስንጠራሁ ግቡ ሀድሩ ተወለዱ ሙስጦፋ አህመዱﷺ ባለ ሀይባው ባለ ኑር ዘውዱ ባለ ማዱ ባለ መደዱ ለመውሊዱ አላፍ ዘክሩ አሰላሙ ዓለይክ ያ ሙነወሩﷺ ሲራጅዬ ያ ሙደሲሩﷺ ያ ቀመሩ ጧሃ ጀውሐሩﷺ ስንጠራሁ ግቡ ሀድሩ አዘዘን ኻሊቃችንﷻ ጌታችንﷻ መጠጊያችን ባሮቹን እያለ አብሽሩ አህመድንﷺ አለን ዘክሩ አሰላሙ ዓለይክ ያ ሙነወሩﷺ ሲራጅዬ ያ ሙደሲሩﷺ ያ ቀመሩ ጧሃ ጀውሐሩﷺ ስንጠራሁ ግቡ ሀድሩ ሰይሰግዱማ ውዱን ሰላት እወዳለው ነቢንﷺ ማለት ነው ዘበት ነው ሞኝነት ሁን ቃኒት ከተገበሩ አሰላሙ ዓለይክ ያ ሙነወሩﷺ ሲራጅዬ ያ ሙደሲሩﷺ ያ ቀመሩ ጧሃ ጀውሐሩﷺ ስንጠራሁ ግቡ ሀድሩﷺ ቁርዓን ቅራ ወንድም አደራ መስጂድ ግባ ረህማኑንﷻ ፍራ ተቅዋን ታጥቀህ ደጁን ተጠራ ሱጁድ ውረድ ለአላህﷻ ለክብሩ አሰላሙ ዓለይክ ያ ሙነወሩﷺ ሲራጅዬ ያ ሙደሲሩﷺ ያ ቀመሩ ጧሃ ጀውሐሩﷺ ስንጠራሁ ግቡ ሀድሩ መዉሊድ ማለት የሰላት ቦታ ሚያላብሰን ሰኪና እርጋታ ሚወሱበት የከውኑ አይነታ የተውሂዱ ዋናው መስመሩ አሰላሙ ዓለይክ ያ ሙነወሩﷺ ሲራጅዬ ያ ሙደሲሩﷺ ያ ቀመሩ ጧሃ ጀውሐሩ ﷺ ስንጠራሁ ግቡ ሀድሩ እስኪ ደግሞ አንዳንድ እናውጋ መለስ ብለን ልብ እንዲረጋ ያለንበት ሃለት ያስከፋል ቀልብ ይገፋል ሃላችን ሲሩ አሰላሙ ዓለይክ ያ ሙነወሩﷺ ሲራጅዬ ያ ሙደሲሩﷺ ያ ቀመሩ ጧሃ ጀውሐሩ ﷺ ስንጠራሁ ግቡ ሀድሩ ነብዬ ሙስጦፋﷺ ሙሀመዱል አሚንﷺ ሰላሙን ዓለይካ ሸፊዒል ሙዝኒቢን 2* መውላዬﷻ በስምህ በራህማን መውላዬﷻ በዝነትህ ስፋቱ መዉላዬﷻ አንተው ጋር እናውጋው መዉላዬﷻ የዘመን ክፋቱ ጌትዬﷻ እንደው ምን አድርጎ ጌትዬﷻ ይወቀሳል ዘመን አሏሁﷻ እኛው ነን የጠናን አሏሁﷻ አምኖ ለመታመን አሏሁﷻ ብታሰደሳን ብለን አሏሁﷻ ሞልተህ ኹሉን ስንኩል መዉላዬﷻ ሸሸን በወዳጅህ መዉላዪﷻ በሙሀመድﷺ በኩል ነብዬውﷺ ነብዬውﷺ ሙስጦፋﷺ ነብዬውﷺ የጠይባው ጨረቃ ነብዬውﷺ በ'ንቱﷺ ነው ሚሽረው ነብዬውﷺ የዑመቱ ሲቃ ነብዬውﷺ እንደ ልብሁ እንጂ ነብዬውﷺ ሳይሆን እንደ'ልቤ ሰይዲﷺ አንቱ ጋር ይደመጥ ውዴዋﷺ የፃፍኩት ደብዳቤ ውድዬﷺ የገራለት ጓዴ ሰይዲﷺ አንቱ ዘንድ ያድርሰው ሰይዲﷺ የቀለሜን እንባ ሰይዲﷺ በዜማው ያልቅሰው ሰይዲﷺ መቃብር ባይገባ ሰይዲﷺ ሰው ሬሳ ባይባል ሰይዲﷺ ካንቱ መንገድ ርቆ ሰይዲﷺ መኖር ምን ይረባል ሰይዲﷺ ያልሞትኩልሁ እንደሁ ሰይዲﷺ ልኑር ባንቱ ፍቅር ሰይዲﷺ የልብ አያደርስም ሰይዲﷺ ሌላው ሌላው ይቅር ሰይዲﷺ ጎራው ጨለማ ነው ሰይዲﷺ ከብርሃን ለሸሹ ሰይዲﷺ መኖር ምን ይረባል ሰይዲﷺ ርቀው ከፈዋሹ የኔታ ሰይዲﷺ ብዙ ምለው አለ ከመንገድሁ ርቀን ስንት እንደጎደለ ላውጋልሁ ሰይዲﷺ ብዙ ነው ሐጀቴ ከመንገዱ መሳት እንደጣለን ስንቴ አንቱﷺ ሲጠጉ'ንጂ ሚገኘው ልቅናው የሚለመልመው የከውኑ ድርቅና ነብዬ ሙስጦፋﷺ ነብዬ ሙስጦፋﷺ ላውጋልሁ ጉዳችን እያደረ የበዛው ልብን ሽጠን ሆነ ልብስን የምንገዛው ደም እያፈሰስን ጌጣ'ጌጥ አበጀን አንድ ቤት ለመስራት ሀገር እየፈጀን ገዳዩን ሸልሞ ሟችን ለከሰሰ 😢 ኑር እንዴት ይመጣል? ነውርን ለለበሰ😢 ነብዬ ሙስጦፋﷺ ነብዬ ሙስጦፋﷺ አንገት ማንሳት ከብዶን ለማየት ጨረቃን በኩራዝ ተማርከን ከብርሃን ተብቃቃን አንቱﷺ ካወረሱን ወለል ካለው ሜዳ ተንደፋድፈን ቀረን ከነብሲያ ጓዳ ከማይጎድለው ምንጩ በረካው ሲቀዳ እኛን ረሃብ ፈጀን ቆመን ከበረንዳ ነብዬ ሙስጦፋﷺ ነብዬ ሙስጦፋﷺ ዘመኑ'ና ሸይጧን ጠልፎን እንዳንጠፋ ያንቱﷺ ትዝታ ነው አንድ የቀረን ተስፋ አንዱን አልሞላንም ኻሊቁﷻ ካዘዘን ጨለማው ላይ ቀረን እንዳሻው ተጉዘን አንድ ያረጉት ዑማን ቅርንጫፍ አሲዘን መጠለል ያምረናል ዋርካወን ገዝግዘን😢 በወንጀሉ ወህኔ ታስሮ የከረመ በጌጥ አይዋብም ውስጡን የታመመ ምንወዝ አለው ከቶ የከፋው ሰው ሳቁ ልብ እየበረደው ጀሰድ ማሸብረቁ አይደላም ነብዬﷺ ቢደራረብ ጨርቁ ሩሕ ያቀዘቅዛል ከፍቅርሁ መራቁ2* ነቢ ﷺነቢﷺ ብለን በወዳጅህ ሸሽተን የራህመትህ ጥላ አደራ እንዳይስተን ተቆጥሮም አያልቅም የከበበን ሓጃ አንተ ዘንድ አለና አይራቀን ፈረጃ ፅድቅ የለው ስራችን😢 የኛ ነገር ይቅር ባይሆን በራህመትህ አሰጠጋን በፍቅር ባይሆን በራህመትህ አሰጠጋን በፍቅር ባይሆን በራህመትህ አሰጠጋን በፍቅር ነብዬ ሙስጦፋﷺ ሙሀመዱል አሚንﷺ ሰላሙን ዓለይካ ሸፊዒል ሙዝኒቢን...... አሚን ያረበል ዓለሚን 😢🤲🤲 Zahid Iqbal 🤝 Muaz Habib ሙዓዝ ሐቢብ 🫡🫡🫡🫡

Comments
  • እያከ ነዕቡድ| በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም | ክፍል 1 |Ustaz Khalid Kibrom | Basirah | 11 часов назад
    እያከ ነዕቡድ| በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም | ክፍል 1 |Ustaz Khalid Kibrom | Basirah |
    Опубликовано: 11 часов назад
  • Джем – #አዲስ መድህ muaz habib medih ሙነወሩ (ዛዴ2)ሙዓዝ ሀቢብ  (MUNEWERU) /ZADE2/
    Джем – #አዲስ መድህ muaz habib medih ሙነወሩ (ዛዴ2)ሙዓዝ ሀቢብ  (MUNEWERU) /ZADE2/
    Опубликовано:
  • NUREL HADI 3 (የውዱ መውደድ) 1 год назад
    NUREL HADI 3 (የውዱ መውደድ)
    Опубликовано: 1 год назад
  • Maher Zain & Harris J Qalbi fel madina - قلبي في المدينة 1 месяц назад
    Maher Zain & Harris J Qalbi fel madina - قلبي في المدينة
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Viral SURAH YASIN By Abdullah Ahmed Shaaban | Beautiful Quran Tilawat | Only - Holy Quran 3 месяца назад
    Viral SURAH YASIN By Abdullah Ahmed Shaaban | Beautiful Quran Tilawat | Only - Holy Quran
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • Arabic Deep House Emotions: Middle Eastern Chill Vibes 6 дней назад
    Arabic Deep House Emotions: Middle Eastern Chill Vibes
    Опубликовано: 6 дней назад
  • 🌙 رمضان – ماهر زين | Ramadan (Arabic) | Official Music Video Трансляция закончилась 11 дней назад
    🌙 رمضان – ماهر زين | Ramadan (Arabic) | Official Music Video
    Опубликовано: Трансляция закончилась 11 дней назад
  • //#አዲስ መንዙማ// አፍዶሉ ሰለዋቲላህ MUAZ HABIB New // ሙዓዝ ሀቢብ// NEW MENZUMA 2024 afdolu selewatillah 1 год назад
    //#አዲስ መንዙማ// አፍዶሉ ሰለዋቲላህ MUAZ HABIB New // ሙዓዝ ሀቢብ// NEW MENZUMA 2024 afdolu selewatillah
    Опубликовано: 1 год назад
  • YEHULU ESTINFAS 3 | የሁሉ እስትንፋስ 11 месяцев назад
    YEHULU ESTINFAS 3 | የሁሉ እስትንፋስ
    Опубликовано: 11 месяцев назад
  • КАЖДЫЙ ДЕНЬ ЗИКРЫ | ИСТИГФАР 300 САЛАВАТ 100 ТАhЛИЛЬ 100 БАСМАЛЯ 100 1 год назад
    КАЖДЫЙ ДЕНЬ ЗИКРЫ | ИСТИГФАР 300 САЛАВАТ 100 ТАhЛИЛЬ 100 БАСМАЛЯ 100
    Опубликовано: 1 год назад
  • سورة البقرة كاملة لحفظ وتحصين المنزل وطرد الشياطين الشيخ ماهر المعيقلي Surah Al Baqarah  19 часов назад
    سورة البقرة كاملة لحفظ وتحصين المنزل وطرد الشياطين الشيخ ماهر المعيقلي Surah Al Baqarah
    Опубликовано: 19 часов назад
  • 🌙 رمضان – ماهر زين | Ramadan (Arabic) | Official Music Video Трансляция закончилась 8 дней назад
    🌙 رمضان – ماهر زين | Ramadan (Arabic) | Official Music Video
    Опубликовано: Трансляция закончилась 8 дней назад
  • ሙአዝ ሀቢብ አዲስ ነሽዳ ሙነወሩ (ዛዴ2) መንዙማ ሙዓዝ... 5 месяцев назад
    ሙአዝ ሀቢብ አዲስ ነሽዳ ሙነወሩ (ዛዴ2) መንዙማ ሙዓዝ...
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • سورة البقرة كاملة فضيلة الشيخ سعود الشريم surah baqarah saud shuraim
    سورة البقرة كاملة فضيلة الشيخ سعود الشريم surah baqarah saud shuraim
    Опубликовано:
  • Wede Medina - #Liqae 3 | ወደ መዲና #ሊቃእ 3 3 года назад
    Wede Medina - #Liqae 3 | ወደ መዲና #ሊቃእ 3
    Опубликовано: 3 года назад
  • SHARU RAMADAN 1 год назад
    SHARU RAMADAN
    Опубликовано: 1 год назад
  • #ሐበሽይ_ነኝ አዲስ የመንዙማ ክሊፕ || ሙዓዝ ሐቢብ እና ፉአድ አል - ቡርዳ #MUAZ_HABIB & FUAD AL BURDA @AL Faruq Tube 5 лет назад
    #ሐበሽይ_ነኝ አዲስ የመንዙማ ክሊፕ || ሙዓዝ ሐቢብ እና ፉአድ አል - ቡርዳ #MUAZ_HABIB & FUAD AL BURDA @AL Faruq Tube
    Опубликовано: 5 лет назад
  • Зикр - Салават 1000 раз - читайте много раз | САЛЛЯЛЛАhУ АЛЯ МУХАММАД САЛЛЯЛЛАhУ АЛЯhИ ВА САЛЛЯМ 2 года назад
    Зикр - Салават 1000 раз - читайте много раз | САЛЛЯЛЛАhУ АЛЯ МУХАММАД САЛЛЯЛЛАhУ АЛЯhИ ВА САЛЛЯМ
    Опубликовано: 2 года назад
  • Awakening Music - Welcome Ramadan 2026 Playlist 8 дней назад
    Awakening Music - Welcome Ramadan 2026 Playlist
    Опубликовано: 8 дней назад
  • አሏህ የትነው ያለው? || አልፈታዋ | በሸይኽ ኢብራሂም ሲራጅ || አፍሪካ ቲቪ || Africa TV1 #ፈታዋ 2 дня назад
    አሏህ የትነው ያለው? || አልፈታዋ | በሸይኽ ኢብራሂም ሲራጅ || አፍሪካ ቲቪ || Africa TV1 #ፈታዋ
    Опубликовано: 2 дня назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5