У нас вы можете посмотреть бесплатно orthodox mezmur "ፅኑ ሰማዕት "ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እናቴ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
orthodox mezmur "ፅኑ ሰማዕት "ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እናቴ Genet Destaw, [2/15/2022 4:00 AM] ጽኑ_ሰማዕት ጽኑ ሰማዕት የእምነት አርበኛ አርሴማ ነይ ነይ ወደኛ ------------------------------ ነይ ነይ ቴዎድሮስ አትናትዮስ ›› ›› በስዕለት ያገኙሽ ›› ›› ብሉይን ከሀዲስ ›› ›› ጠንቅቀሽ የተማርሽ ›› ›› በፍፁም ትህትና ›› ›› በጸሎት የተጋሽ ›› ›› አርሴማ ልዩ ነሽ ›› ›› አምላክ የመረጠሸ ------------------------------- ነይ ነይ ውበትም ሀሰት ነው ›› ›› ደም ግባትም ከንቱ ›› ›› ንብረት ትዳር ሁሉ ›› ›› አላፊ ውዕቱ ›› ›› ንግስት መባልን ›› ›› በፍጹም ሳትሻ ›› ›› አለምን በመናቅ ›› ›› ገባች ወደዋሻ ------------------------------------- ነይ ነይ አረመኔው ድርጣድስ ›› ›› ቢያሰቃይሽም ›› ›› ውበቴ ክርስቶስ ›› ›› ነው ብለሽ ሰበክሽ ›› ›› አንገትሽን ለሰይፍ ›› ›› አሳልፈሽ ሰጠሸ ›› ›› ክብርሽም ተገልጾ ›› ›› ለአለም አበራሽ --------------------------------- ነይ ነይ አርአያ ልትሆኝን ›› ›› ለእኛ ለሁላችን ›› ›› ፈፅመሽ አሳየሽ ›› ›› ታላቅ ተጋድሎሽን ›› ›› ይህን አለም ድል መንሳት ›› ›› አቅቶናል እና ›› ›› አርሴማ አትለይን ›› ›› በእምነት እንድንጸና make sure to subscribe this channel and get more orthodox mezmur