У нас вы можете посмотреть бесплатно ሰዎች ላይ ለምን እንፈርዳለን? ኢየሱስ የተናገረው እውነት l አዲስ ኪዳን መፅሐፍ ቅዱስ | ብርሃነ ቅዱሳን Audio Bible Amharic или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንኳን ወደ “ብርሃነ ቅዱሳን” በደህና መጡ። በዛሬው ቪዲዮ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 7 እንመለከታለን። “አትፍረድ” የሚለው ትምህርት፣ በወንድማችን ወይም በባለንጀራችን ላይ ከመፍረዳችን በፊት እራሳችንን መመልከት እንዳለብን የሚያሳይ ትልቅ ትምህርት፣ በጠባብ መንገድ መጓዝ፣ እውነተኛ እና ሐሰተኛ ነቢያት መለየት እና ቤትን በድንጋይ መሠረት ላይ መገንባት ያሉ ጥልቅ መንፈሳዊ መልእክቶችን እንመርምራለን። ይህ ምዕራፍ እኛን ከመፍረድ ይልቅ ራሳችንን እንድንመለከት ያስተምረናል፤ በእውነተኛ እምነት እና በተግባር የተመሠረተ ሕይወት እንድንኖር ይጠራናል። የማቴዎስ ወንጌል የድምፅ ንባብ ምዕራፍ 7 | አዲስ ኪዳን መፅሐፍ ቅዱስ | ብርሃነ ቅዱሳን Audio Bible Amharic 🔔 ቻናሉን Subscribe አድርጉ እና ለተጨማሪ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች ይከታተሉን። 👍 ቪዲዮውን Like ያድርጉ 🔁 ከሌሎች ጋር Share ያድርጉ 💬 አስተያየትዎን ከታች ይጻፉ “ብርሃነ ቅዱሳን” መንፈሳዊ ይዘቶችን፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብን እና ትምህርቶችን በቀጣይነት ያቀርባል። #የማቴዎስወንጌል #መፅሐፍቅዱስ #አዲስኪዳን #AmharicBible #AudioBible #ብርሃነቅዱሳን