У нас вы можете посмотреть бесплатно የ2025 የAI ንጉስ ማነው? Gemini 3 ወይስ GPT-5? ትክክለኛው የቤንችማርክ ውጤት!!! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Gemini 3 vs GPT-5 Codex & Claude: እውነታው ሲጋለጥ (The Real Benchmark Results) Gemini 3 በእርግጥም የአለማችን ምርጡ AI ነው? ወይስ የተጋነነ ወሬ ነው? 🤔 ብዙዎች "Gemini 3 አንደኛ ነው" ይላሉ። አዎ፣ በጠቅላላ ውጤት (Overall Score) አንደኛ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ወደ ኮዲንግ (Coding)፣ ሂሳብ (Math) እና ሳይንስ ስንመጣ ውጤቱ ሌላ ነው። በዚህ ቪዲዮ፣ በባዶ ወሬ ሳይሆን በ Epoch AI እና LMArena ዳታዎች ላይ ተመስርተን እውነታውን እናያለን። ለስራህ የትኛው እንደሚጠቅምህ ለይተህ ታውቃለህ! በቪዲዮው ምን ታያላችሁ? (What You’ll Learn) ✅ "Gemini 3 አንደኛ ነው" የሚለው አባባል ምን ያህል እውነት ነው? ✅ ለCoding እና Programming የትኛው ይበልጣል? (GPT-5 Codex ወይስ Claude?) ✅ በMath & Science የትኛው አሸነፈ? ✅ ትክክለኛውን የBenchmark ውጤት በቀጥታ እንመለከታለን። ✅ እነዚህን ሞዴሎች እራሳችሁ እንዴት መሞከር እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ። 🔗 አብረን እንስራ (Connect With Me): 📱 TikTok: / z_solomon ✈️ Telegram (Contact Me): https://t.me/zsolomon_dm 📢 Telegram Channel: https://t.me/z_solomon 🌐 በቪዲዮው የተጠቀሱ ሊንኮች (Official Links): 🔹 Google AI Studio / Gemini 3: https://aistudio.google.com/ 🔹 Gemini 3 Official Page (DeepMind): https://deepmind.google/models/gemini/ 🔹 LMArena (AI Comparison): https://lmarena.ai 🔹 Epoch AI: https://epoch.ai/ 📌 ለኢትዮጵያ ቴክ አፍቃሪያን (Stay Connected) AI እና ቴክኖሎጂን በተመለከተ እውነተኛ እና አስተማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ! 👍 Like | 🔔 Subscribe | ❤️ Share #Gemini3 #GPT5 #AI #Ethiopia #AmharicTech #Coding #Benchmark #ArtificialIntelligence #ClaudeAI #TechReview