У нас вы можете посмотреть бесплатно ኢራን በር ላይ ስለቆመው ግዙፉ የጦር መርከብ ምን እናውቃለን? | BBC News አማርኛ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አሜሪካ ከኢራን ጋር የገባችውን ውዝግብ ተከትሎ ግዙፉን የጦር መርከቧን ዩኤስኤስ አብርሃም ሊንከንን ወደ ባሕረ ሰላጤው አሰማርታ በተጠንቀቅ አቁማለች። ሁለቱ አገራት በድርድር ከስምምነት ካልደረሱ አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት እንደምትፈጽም ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዝተዋል። ለዚህም የመጀመሪያዎቹ ሚሳዔሎች የሚተኮሱት እንዲሁም የመጀመሪያዎቹ የጦር አውሮፕላኖች ለጥቃት የሚነሱት ከዚህ መርከብ ላይ ነው። ለመሆኑ ይህ ግዙፍ የጦር መርከብ በውስጡ ምን ይዟል? https://bbc.in/3HI4JVI --------------------------- ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው። ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ። ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን። ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic ፌስቡክ 👉🏽 / bbcnewsamharic ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...