• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የዮሐንስ ራዕይ 12 ትክክለኛ ትርጉም ክፍል 2 Revelation chapter 12 part 2 YEZELALEM HIWOT скачать в хорошем качестве

የዮሐንስ ራዕይ 12 ትክክለኛ ትርጉም ክፍል 2 Revelation chapter 12 part 2 YEZELALEM HIWOT 7 лет назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የዮሐንስ ራዕይ 12 ትክክለኛ ትርጉም ክፍል 2  Revelation chapter 12 part 2 YEZELALEM HIWOT
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የዮሐንስ ራዕይ 12 ትክክለኛ ትርጉም ክፍል 2 Revelation chapter 12 part 2 YEZELALEM HIWOT в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የዮሐንስ ራዕይ 12 ትክክለኛ ትርጉም ክፍል 2 Revelation chapter 12 part 2 YEZELALEM HIWOT или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የዮሐንስ ራዕይ 12 ትክክለኛ ትርጉም ክፍል 2 Revelation chapter 12 part 2 YEZELALEM HIWOT в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የዮሐንስ ራዕይ 12 ትክክለኛ ትርጉም ክፍል 2 Revelation chapter 12 part 2 YEZELALEM HIWOT

ዮሐንስ ራእይ 12 1 ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች። 2 እርስዋም ፀንሳ ነበር፥ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጨንቃ ጮኸች። 3 ሌላም ምልክት በሰማይ ታየ፤ እነሆም ታላቅ ቀይ ዘንዶ፤ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ነበሩት በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች ነበሩ፥ 4 ጅራቱም የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ ወደ ምድር ጣላቸው። ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕፃንዋን እንዲበላ ልትወልድ ባላት ሴት ፊት ቆመ። 5 አሕዛብንም ሁሉ በብረት በትር ይገዛቸው ዘንድ ያለውን ልጅ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ልጅዋም ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ። 6 ሴቲቱም ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን በዚያ እንዲመግቡአት በእግዚአብሔር ተዘጋጅቶላት ወደ ነበረው ስፍራ ወደ በረሀ ሸሸች። 7 በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥ አልቻላቸውምም፥ 8 ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም። 9 ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ። 10 ታላቅም ድምፅ በሰማይ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ አሁን የአምላካችን ማዳንና ኃይል መንግሥትም የክርስቶስም ሥልጣን ሆነ፥ ቀንና ሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን ከሳሽ ተጥሎአልና። 11 እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም። 12 ስለዚህ፥ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፤ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው፥ ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና። 13 ዘንዶውም ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት። 14 ከእባቡም ፊት ርቃ አንድ ዘመን፥ ዘመናትም፥ የዘመንም እኵሌታ ወደ ምትመገብበት ወደ ስፍራዋ ወደ በረሀ እንድትበር ለሴቲቱ ሁለት የታላቁ ንሥር ክንፎች ተሰጣት። 15 እባቡም ሴቲቱ በወንዝ እንድትወሰድ ሊያደርግ ወንዝ የሚያህልን ውኃ ከአፉ በስተ ኋላዋ አፈሰሰ። 16 ምድሪቱም ሴቲቱን ረዳቻት፥ ምድሪቱም አፍዋን ከፍታ ዘንዶው ከአፉ ያፈሰሰውን ወንዝ ዋጠችው። 17 ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ ተቈጥቶ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁትን የኢየሱስም ምስክር ያላቸውን ከዘርዋ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ፤ 18 በባሕርም አሸዋ ላይ ቆመ።

Comments
  • የዮሐንስ ራዕይ 12 ትክክለኛ ትርጉም  እና የዶ/ር ቄስ ዘበነ ለማ የስህተት ትምህርት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘን Revelation Chapter 12 Study. 7 лет назад
    የዮሐንስ ራዕይ 12 ትክክለኛ ትርጉም እና የዶ/ር ቄስ ዘበነ ለማ የስህተት ትምህርት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘን Revelation Chapter 12 Study.
    Опубликовано: 7 лет назад
  • ከ7 አመት በፊት የተናገርኩት የጎላ ሚካኤል ጉዳይ ይፋ ሆነ #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #ForJesus Трансляция закончилась 1 месяц назад
    ከ7 አመት በፊት የተናገርኩት የጎላ ሚካኤል ጉዳይ ይፋ ሆነ #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #ForJesus
    Опубликовано: Трансляция закончилась 1 месяц назад
  • የዮሐንስ ራዕይ ጥናት 2:8-11 2 года назад
    የዮሐንስ ራዕይ ጥናት 2:8-11
    Опубликовано: 2 года назад
  • #EthiopiaNews: Zehabesha Daily February 9, 2026 8 часов назад
    #EthiopiaNews: Zehabesha Daily February 9, 2026
    Опубликовано: 8 часов назад
  • እጅግ አስደናቂ ትምህርት!!! በመሪጌታ መልአክ 3 недели назад
    እጅግ አስደናቂ ትምህርት!!! በመሪጌታ መልአክ
    Опубликовано: 3 недели назад
  • የዮሐንስ ራዕይ ትንታኔ - ክፍል 35 ፓስተር ዶክተር ተስፋ ወርቅነህ Трансляция закончилась 5 лет назад
    የዮሐንስ ራዕይ ትንታኔ - ክፍል 35 ፓስተር ዶክተር ተስፋ ወርቅነህ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 5 лет назад
  • The Golden Hour Miracle: Addis Ababa's Mind Blowing Transformation in to Africa's Star City 14 часов назад
    The Golden Hour Miracle: Addis Ababa's Mind Blowing Transformation in to Africa's Star City
    Опубликовано: 14 часов назад
  • ራእይ ዮሃንስ 12 እታ ሰበይቲ መን እያ ? ፓስቶር ሮቤል ኣማኑኤል 5 лет назад
    ራእይ ዮሃንስ 12 እታ ሰበይቲ መን እያ ? ፓስቶር ሮቤል ኣማኑኤል
    Опубликовано: 5 лет назад
  • የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … የካቲት 2/2018 ዓ.ም  ETV | EBC | EBCDOTSTREAM | ኢቲቪ57 | #etv57 | 10 часов назад
    የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … የካቲት 2/2018 ዓ.ም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM | ኢቲቪ57 | #etv57 |
    Опубликовано: 10 часов назад
  • አማላጄ Amalaje NaNa Iyesus Part2 @Pastor_Tizitaw_Samuel #Tizitaw_Mezmur #አማላጄ #Amalaje ናና ኢየሱስ ጌታዬ p2 3 недели назад
    አማላጄ Amalaje NaNa Iyesus Part2 @Pastor_Tizitaw_Samuel #Tizitaw_Mezmur #አማላጄ #Amalaje ናና ኢየሱስ ጌታዬ p2
    Опубликовано: 3 недели назад
  • የዮሐንስ ራዕይ ትንታኔ - ክፍል 12 ፓስተር ዶክተር ተስፋ ወርቅነህ Трансляция закончилась 6 лет назад
    የዮሐንስ ራዕይ ትንታኔ - ክፍል 12 ፓስተር ዶክተር ተስፋ ወርቅነህ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 6 лет назад
  • ይሄንን ካላደረጋችሁ ኃጢያተኞች ናችሁ!!!!!@ወንጌሉበቅኔ 3 недели назад
    ይሄንን ካላደረጋችሁ ኃጢያተኞች ናችሁ!!!!!@ወንጌሉበቅኔ
    Опубликовано: 3 недели назад
  • የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM 2 дня назад
    የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM
    Опубликовано: 2 дня назад
  • የዮሐንስ ራእይ ጥናት ክፍል 33፤ ሴቲቱና ታላቁ ቀይ ዘንዶ -  ራእይ 12÷1-6  - አድነው ተሾመ Трансляция закончилась 3 года назад
    የዮሐንስ ራእይ ጥናት ክፍል 33፤ ሴቲቱና ታላቁ ቀይ ዘንዶ - ራእይ 12÷1-6 - አድነው ተሾመ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 3 года назад
  • ОН НЕ БЫЛ ИЗБРАН — НО ИМЕННО ЕМУ СУЖДЕНО УВИДЕТЬ, КАК НАЧИНАЕТСЯ КОНЕЦ ВРЕМЁН! ДРАМА 1 день назад
    ОН НЕ БЫЛ ИЗБРАН — НО ИМЕННО ЕМУ СУЖДЕНО УВИДЕТЬ, КАК НАЧИНАЕТСЯ КОНЕЦ ВРЕМЁН! ДРАМА
    Опубликовано: 1 день назад
  • 1 год назад
    "ቀዩ ዘንዶ "የዮሐንስ ራዕይ ተከታታይ ትምህርት | በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE
    Опубликовано: 1 год назад
  • የታቦቱ ጉዳይ part3 አደገኛ መረጃዎች #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #Tizitaw_Mezmur #ForJesus Трансляция закончилась 1 месяц назад
    የታቦቱ ጉዳይ part3 አደገኛ መረጃዎች #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #Tizitaw_Mezmur #ForJesus
    Опубликовано: Трансляция закончилась 1 месяц назад
  • Ethiopia - ድንበር ላይ የተከማቸው ጦር ተመቷል፣ የኢሳያስ ፉከራ፣ ወደ ትግራይ የጉዞ ክልከላ፣ ውዝግብ ያስነሳው መፅሀፍ፣ 3 የጦር ጀቶች ገብተዋል 5 дней назад
    Ethiopia - ድንበር ላይ የተከማቸው ጦር ተመቷል፣ የኢሳያስ ፉከራ፣ ወደ ትግራይ የጉዞ ክልከላ፣ ውዝግብ ያስነሳው መፅሀፍ፣ 3 የጦር ጀቶች ገብተዋል
    Опубликовано: 5 дней назад
  • ПОСВЯТИ ЭТО УТРО БОГУ — МОЛИТВА, КОТОРАЯ МЕНЯЕТ ДЕНЬ 2 месяца назад
    ПОСВЯТИ ЭТО УТРО БОГУ — МОЛИТВА, КОТОРАЯ МЕНЯЕТ ДЕНЬ
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ክፍል 1 & 2. የዮሐንስ ራዕይ ስለ ሴቲቱ እና ስለ ዘንዶው (የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 12) በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma) 10 лет назад
    ክፍል 1 & 2. የዮሐንስ ራዕይ ስለ ሴቲቱ እና ስለ ዘንዶው (የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 12) በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)
    Опубликовано: 10 лет назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5