У нас вы можете посмотреть бесплатно የ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ተሀድሶ (reformers) ወንጌላውያን ክርስትያኖች በሌሎች አገር የወጡት ከካቶሊክ ቤተክርስትያን ነው:: አብዛኛው የኢትዬጵያ እና ኤርትራ ወንጌላውያን ክርስትያኖች ወይም በተለምዶ ‘ጴንጤ’ የሚባለው ማህበረሰብ የወጣው ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከመሆኑ አንፃር ስለ ካቶሊካውያን ብዙ እውቀት የለንም : የማህበረሰቡ እሴቶችንም አናውቅም . የቀድሞ ሀዳስያን ለእግዚአብሔር ቃል ታማኝነትና የከፈሉት ዋጋ የሚያስደንቅና : አንዳንድ ሰዋዊ ልክ ያልሆኑ ግጭቶች የሚያስታዝብ እንደሆነ ሁሉ : በበኩሌ የካቶሊካውያን አቃፊነት እና ቅንነት አስደንቆኛል 🥰 #ክርስትያን #ታሪካዊክርስትና #ጴንጤ #ካቶሊክ Youtube account - @lidyamkt TikTok account - Lillyt3