У нас вы можете посмотреть бесплатно አለም አቀፉ የቴምር ፌስቲቫል ከነሃሴ 20 እስከ 22 ቀን 2017 በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ይካሄዳል- ግብርና ሚኒስቴር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ፌስቲቫሉን የግብርና ሚኒስቴር፣ የአፋር ክልል እና መቀመጫውን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ያደረገው 'ካሊፋ ኢንተርናሽናል አዋርድ ፎር ዴት ፓልም ኤንድ አግሪካልቸር ኢኖቬሽን' በጋራ እንዳዘጋጁት ተገልጿል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ፌስቲቫሉን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ ፌስቲቫሉ ኢትዮጵያ በቴምር ልማት መስክ ያላትን እምቅ አቅም ለማሳየት ያስችላል ብለዋል፡፡ #ENA_News #ENA #Ethiopian_News #EthiopiaNews #DailyNews #Todays_News #Mereja #Ethiopia_Today #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #ENA #Ena_News #Ethiopian_News #Ethiopian_News_Agency #Today's_News #ሰበር_ዜና #ዜና_ዛሬ #Update_news #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #Mn_addis #news #yegna_mereja #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #ኢዜአ #የኢትዮጵያ_ዜና_አገልግሎት #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት