У нас вы можете посмотреть бесплатно አንተ የእግዚአብሔር ምርጥ እንጂ ተቀያሪ አይደለህም! (Plan A ነህ) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ለመጨረሻ ጊዜ ለአንድ ሰው ፍቅር ብለህ ራስህን ዝቅ ያደረግከው መቼ ነበር? 'ለምን አታናግረኝም? ለምን ጊዜ የለህም?' ብለህ በፍቅር ስም ልመና ውስጥ የገባኸው ስንት ጊዜ ነው? ብዙዎቻችን የምንሳሳተው አንድ ትልቅ እውነት አለ። ዋጋችንን የምንለካው ሰዎች ለእኛ ባላቸው ቦታ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ የሰውን ፍቅር ከመለመን ወጥተን እንዴት በፈጣሪ ክብርና በራስ መተማመን መኖር እንደምንችል ሦስት ዋና ዋና ነጥቦችን እንመለከታለን። በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦ • ፍቅር ስጦታ እንጂ ለምን "ልመና" እንዳልሆነ። • ሰዎች "ቢዚ ነኝ" ሲሉህ ያለውን እውነተኛ ትርጉም መረዳት። • አንተ ለማንም ሰው "መለዋወጫ" (Spare part) ያልተፈጠርክበት ምክንያት። • ክብርህን በፈጣሪ ፊት የምታውጅበት የታላቅነት አዋጅ። ይህ መልዕክት ዛሬ ላዘነች ነፍስ፣ ለተሰበረ ልብ እና ዋጋዬ ጠፋ ለሚል ማንነት ሁሉ ፈውስ ይሆናል። Hashtags: #SelfWorth #SpiritualGrowth #Ethiopia #AmharicMotivation #Confidence #Faith #Manነት #SuccessMindset #HabeshaYouTube #Inspiration