У нас вы можете посмотреть бесплатно ቀጥታ ስርጭት ስርጭት ለግራር አንበሳ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ሕዳር 9 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የደብረ ብርሃን ውዶች የት ናችሁ? ይህን አሳዛኝና ተአምረኛ ቤተክርስቲያን ተመልከቱልን:: ዛሬ ምሽት 1:00 ቀጥታ ከደብረ ብርሃን LIVE የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ይከናወናል::አደባባይ ወጥተናልና እንዳታሳፍሩን አደራ:: በሀገር ውስጥም በሀገር ውጭም ሆነ በመላው አለም ያላችሁ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በጫጫ ክፍለ ከተማ ቤተ/ክህነት ስር የሚገኝ የግራር አንበሳ መ/መ/ቅ/ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ካለባት ችግር ተረባርበንበት ነፃ እናውጣት። ቤተክርስቲያኑ በንብ የሚጠበቅ ፣ስውራን የሚቀድሱበት፣ መጥምቁ ዮሐንስ ራሱ የሚያጠምቅበት ታላቅ የበረከት ቦታ ነው:: አሁን ለቤተክርስቲያኑ ማስፋፊያ ቦታ ካሳ ለመክፈል፣ ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውሉ እንደ ክርስትና ቤት፣ ጸበል ቤት፣ እቃ ቤት፣አዳራሽና ከአጥር ጀምሮ የመግቢያ በር ለመሥራት የእናንተን ድጋፍ በመጠየቅ ላይ እንገኛለን:: ድጋፍ ለማድረግ 1000639465962 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስልክ 0919395546 0957575750 0957575760 👉በራማ ሚዲያ 👉በዶርቃ ሚዲያ 👉በኤልሻዳይ ሚዲያ 👉በአቡቀለምሲስ ሚዲያ Tiktok 👉በRobsen 👉በLidetekal 👉በAbeni 👉በGold Orthodox 👉በ Dn Surafel 👉በ KIYYA721 👉በYene Sundros 👉abukelemsismedia #live #livestreaming ***Follow Us On*** Facebook: / abukelemsism. . Instagram : / abukelemsis. . Twitter: / abukelemsis01 Telegram: https://t.me/abukelemsismedia / @abukelemsismedia