У нас вы можете посмотреть бесплатно የንብረት ታክስ አሰራር | Property Tax Calculation | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የንብረት ታክስ አዋጅ የጸደቀ ሲሆን የዚህ የንበረት ታክስ አሰራር በተመለከተ በዚህ ቪዲዮ ያገኙታል።በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የቤት እና የቦታ ባለቤት የሆኑ ዜጎች ታክስ እንዲከፍሉ የሚያስገድዳቸው አዋጅ የጸደቀ ሲሆን ይህም አዋጅ የንብረት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1365/2017 በሚል ተደንግጎዋል። ስለ ንብረት ግብር አሰራር ( property tax calculation) በዚህ ቪዲዮ ተብራርቱዋል። #የንብረትታክሰአዋጅ #propertytax #የቤትግብር #ethiopia #tax New Property Tax Proclamation Ethiopia, Ethiopia Property Tax Update Ethiopian Tax Laws 2025, Property Tax Reform Ethiopia,Ethiopia Real Estate Tax,Property Tax Changes Ethiopia,Ethiopian Government Tax Policy Property Ownership Tax Ethiopia,Taxation in Ethiopia,Ethiopia Property Ownership Regulations, Property Tax in Ethiopia, Ethiopia Tax Laws Real Estate Tax Ethiopia, Property Ownership Tax, Ethiopian Property Tax Regulations, How to Calculate Property Tax, Tax Compliance in Ethiopia Real Estate Investment Ethiopia,Property Tax Updates 2025 Understanding Ethiopian Taxes አዲሱ የንብረት ታክስ አዋጅ(Property tax proculamation) ውስጥ የተካተቱ ጉዳዮች፥- ታክስ የሚከፈልበት ዋጋ-ከአንድ ንብረት የገበያ ዋጋ ውስጥ ለንብረት ታክስ መሰረት የሚሆነው የንብረቱ ዋጋ 25 በመቶ ነው ከአንድ ንብረት የገበያ ዋጋ ውስጥ ለንብረት ታክስ መሰረት የሚሆነው የንብረቱ ዋጋ 25 በመቶ ነው ከንብረት ታክስ ነጻ የሚደረገው፤ “ዝቅተኛ ገቢ ላለው አንድ ቤተሰብ በመኖሪያነት አገልግሎት እየሰጠ ያለ የመኖሪያ ህንጻ” ነው። የገቢ ምንጭ ስለሌላቸው የንብረት ታክስ ሳይከፍሉ ቀርተው፤ የመኖሪያ ቤታቸውን በሽያጭም ሆነ በሌላ መልኩ የሚያስተላልፉ ግለሰቦች መክፈል የሚጠበቅባቸው የሁለት ዓመት የታክስ መጠን ብቻ ነው በጸደቀው አዋጅ ላይ በ1986ቱ አዋጅ “የከተማ ቦታ ኪራይን የሚመለከቱት ድንጋጌዎች” ባሉበት እንደሚቀጥሉ በሚል ደንግጉዋል ። የከተማ ቦታ ኪራይን የሚመለከቱት ድንጋጌዎች እንዲሻሩ ያልተደረገው፤ “ከተሞች ከሊዝ ውጪ ባለ ነባር ይዞታ ላይ የከተማ ቦታ ኪራይ የሚሰበስቡት በዚህ አዋጅ መሰረት በመሆኑ” ምክንያት እንደሆነ ለፓርላማ የቀረበው ማብራሪያ ያስረዳል። “አዋጁን ሙሉ በሙሉ መሻር ከተሞች የከተማ ቦታ ኪራይ እንዳይሰበስቡ” የሚያደርግ እንደሆነም ይህ አዋጅ ሲጸድቅ በፓርላማ ላይ ማብራሪያ ተሰጦበታል። ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ። አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን 1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል 2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ 3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል 4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ Join this channel to get access to perks: / @ethiopiatax በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢትዮያ የታክስ አዋጆች ፣ ደንቦች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን ላለፉት 3 አና ከዛ በላይ አለመታከት ስናስተመር ቆይተናል። ድርጅታቹን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶች በቴሌግራም ቻናላችን በኩል ያናግሩን። YouTube Channel- / @hanitubeaccounting Facebook- / haniaccounting Telegram channel- https://t.me/hanitube website .................. https://hanitube.com