• ClipSaver
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ባለውለታዬ ጌታ Bale Wuletaye Geta ስጠራህ ወዳጄ SiTerah Wodaje ዮሴፍ በቀለ Yosef Bekele скачать в хорошем качестве

ባለውለታዬ ጌታ Bale Wuletaye Geta ስጠራህ ወዳጄ SiTerah Wodaje ዮሴፍ በቀለ Yosef Bekele 3 years ago

video

sharing

camera phone

video phone

free

upload

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ባለውለታዬ ጌታ Bale Wuletaye Geta ስጠራህ ወዳጄ SiTerah Wodaje   ዮሴፍ በቀለ Yosef Bekele
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ባለውለታዬ ጌታ Bale Wuletaye Geta ስጠራህ ወዳጄ SiTerah Wodaje ዮሴፍ በቀለ Yosef Bekele в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ባለውለታዬ ጌታ Bale Wuletaye Geta ስጠራህ ወዳጄ SiTerah Wodaje ዮሴፍ በቀለ Yosef Bekele или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ባለውለታዬ ጌታ Bale Wuletaye Geta ስጠራህ ወዳጄ SiTerah Wodaje ዮሴፍ በቀለ Yosef Bekele в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ባለውለታዬ ጌታ Bale Wuletaye Geta ስጠራህ ወዳጄ SiTerah Wodaje ዮሴፍ በቀለ Yosef Bekele

Gospel song by singer Yosef Bekele. Jesus you are my redeemer! I praise Your Name. You rescued me from everlasting death. “ውለታህ” “ውለታህ” “ባለውለታዬ ጌታ” በዘማሪ ዮሴፍ በቀለ እንታነጽበት ዘንድ አቅራቢ መዳን ቲዩብ ወንድም ሶካ [ውለታህ ውለታህ ብዙ ብዙ አንተ ጌታዬ ባለውለታዬ ]2 ባለውለታዬ ጌታ ባለውለታዬ ባለውለታዬ እንካ ምሥጋናዬን ባለውለታዬ ኢየሱስ ባለውለታዬ ባለውለታዬ እንካ ምሥጋናዬን ኢየሱሴ ስለእኔ ያኔ የቃተትከው ከኃጢአት በሽታ እኔን ለማዳን ነው በእኔ ፈንታ ቆስለህ እኔን ፈወስከኝ ውለታህን ሳስብ እጅግ ደነቀኝ ተመስገን አልኩኝ ውለታህ ውለታህ ብዙ ብዙ …. ጠላቴ በእኔ ላይ ምሽግን መሽጐ ነፍሴን ሊያጠፋት ወጥመዱን ዘርግቶ የጠላቴን ወጥመድን ሰበርክልኝና ዛሬ ይሄው አቆምከኝ በድል በምሥጋና መመኪያዬ ገናና ውለታህ ውለታህ ብዙ ብዙ …. ለነፍሴ ዋልክላት እጅግ ብዙ ውለታ ወደደችህ ነፍሴም አመጣች ስጦታ እንካ ተቀበላት የአፏን ዝማሬ ሰው ሆናለች በአንተ አምሮባታል ዛሬ ታክብርህ መድህኔ ውለታህ ውለታህ ብዙ ብዙ …. ቀስት ከሚገትሩ ያኔ የታደካት ከሚያሳድዷት ሁሉ የሰወርካት ክብሯን ሁሉ ጥላ ታሸበሽባለች ለአምላኬ ውለታው ያንስበታል እያለች ትባርክሃለች ውለታህ ውለታህ ብዙ ብዙ …. ከክፉ ፍላጻ ጋሻ መከታዬ መመኪያዬ ኢየሱስ ጥላ ከለላዬ ውለታህን ከቶ እንዴት እረሳለሁ እስከ ዘለዓለም እቀኝልሃለሁ ሌላ ምን እላለሁ እኔስ በአንተ ጌታ ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል እሴይ ደስ ይለኛል ጌታ በማዳንህ ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል እሴይ ደስ ይለኛል ስጠራህ ወዳጄ ከተፍ ትላለህ ቀንበሬን ሰባብረህ ታሳርፈኛለህ አዎ ደስ ይለኛል ጠላት ሲከበኝ ሲያስፈራራኝ ተስፋ ማደርገው ሲጠፋብኝ ድቅድቅ ጨለማ ዙሪያዬን ከቦኝ የማየው ሁሉ ሚውጠኝ ሲመስለኝ በጭንቄ ሰዓት ደረስክልኝ ጨለማዬንም ገፈፍክልኝ እሴይ እጅግ ደስ አለኝ በማዳንህ ነፍሴ ሁልጊዜ አንተን ትባርክህ አንተን ትባርክህ የእኔ ጌታ አንተን ትባርክህ እኔስ በአንተ ጌታ ደስ ይለኛል … ስጠራህ ወዳጄ … በምህረትህና በቸርነትህ ዓመታቶችን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል በበረከት ውሃም ይጥለቀለቃል መንጐችህ ሁሉ ይደሰታሉ የአንተን ማዳን ያኔ ያያሉ እሴይ አንዴት ደስ ያሰኛል አቤቱ ስራህ አንተ ለሕዝብህ መልካም አምላክ ነህ መልካም አምላክ ነህ የእኔ ጌታ መልካም አምላክ ነህ እኔስ በአንተ ጌታ ደስ ይለኛል … ስጠራህ ወዳጄ …

Comments

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5