У нас вы можете посмотреть бесплатно መምዕር እዮብ ይመኑ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የመምዕር እዮብ ይመኑ አጫጭር ስብከቶች በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!!! እንኳን ወደ መቲ ሚዲያ ቲዩብ መንፈሳዊ ቻናል በሰላም መጣቹ ፡ የምንለቃቸውም ፕሮግራሞች የተለያዩ የንግስ በዓላትን ፡ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸውን ግጥሞች ፡ መንፈሳዊ መዝሙሮች ፡ ገዳማት እና ቤተክርስቲያኖችን ማስተዋወቅ ፡ የስብከት ፕሮግራሞች መንፈሳዊ ትረካዎች ፡ መንፈሳዊ ተውኔቶችን ፡ መንፈሰዊ ጥያቄና መልሶች ፡ መንፈሰዊ አጫጭር ስብከቶችን እንዲሁም መንፈሳዊ በጎአድራጎት ፕሮግራሞችን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ስርዓት ትውፊትና ታሪክ መሰረት የምናቀርብበት ቻናላችን ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ፀንታ ትኑር !!!