У нас вы можете посмотреть бесплатно እነዚህን 7 ምልክቶች ካየህ ምግባቸውን እንዳትበላ! ማንም ሰው ያቀረበልህ ይሁን ምግብ ቤት እንዳትበላ! መተት/በምግብ የሚሰራ መተት ጥንቃቄዎቹ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ብዙ ሰዎች የቅርቤ ነው፣ ይወደኛል ብለህ በሚያምኑት ሰው በምግብ ውስጥ በተደረገ መተት ምክንያት አውቀውም እየተጠራጠሩም አልበላም ይቅርብኝ ማለት አቅቷቸው በይሉኝታ፣ ሰው በማመን ምንም አያደርገኝም በማለት ምግብ ውስጥ ምን እንደተደረገ ባለማወቅም ለማይድን በሽታ የተዳረጉ፣ እድላቸው የተበላሸ ፣ ህይወታቸውን ያጡ አሉ፡፡ ሰዎች ካንተ ጥቅም ለማግኝት ብለው ፣ በነሱ ቁጥጥር ስር ሊያውሉህ ሲፈልጉ ምግብህ እና መጠጥ ውስጥ ሊጠሩት እንኳ የሚያስጠላ ነገር ለምሳሌ ደም፣ ጸጉር፣ ጥፍር፣ሽንት,፣የብልት ፈሳሽ፣ ተጨምሮ በተደገመበት ምግብ ጤናህን፣ ህይወትህንና፣እድልህን ያበላሹታል፡፡ ምሳሌ ም23፡7-8 እንዲህ ይላል በልቡ እንዳሰበ እንዲሁ ነውና፤ ብላ ጠጣ ይልሃል፥ ልቡ ግን ካንተ ጋር አይደለም።የበላኸውን መብል ትተፋዋለህ፥ ያማረውንም ቃልህን ታጠፋዋለህ። የቅርቤ ነው፣ ይወደኛል ብለህ ያመንከው ሰው ምን ሊያደርግብህ እንደሚችል ይሄ ጥቅስ በግልጽ ይነግረናል፡፡የእውነት ዘመን ዌብ ሳይታችንን ይጎብኙ ሰhttp://ageoftruthteaching.blogspot.co... በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁ አዳዲስ ጠቃሚ መረጃዎች በየጊዜው ማግኘት ይችላሉ። share by spreading this message! like and subscribe ,Turn on notifications to stay updated! 🔔