У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopian music with lyrics Abdu Kiar and Melat Kelemework ወዬ ወዬ አብዱ ኪያርና ሜላት ቀለመወርቅ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Subscribe to @Abdu Kiar on YouTube: / abdukiarmusic Follow Abdu Kiar online Facebook : / abdukiarmusic Instagram : / abdukiarofficial Twitter : / abdu_kiar Spotify : https://artists.spotify.com/c/artist/... Apple Music : / abdu-kiar ወዬ ወዬ ግጥምና ዜማ አብዱ ኪያር ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሃለው አንገናኝም ወይ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ እኔን ጭምቷን ልጅ ለምነህ አባብለህ እንደዚህማ አትጠፋም በፍቅርህ ሰው ገለህ ያኔ በቀን በቀን እንዲያ እንዳልፈለግከኝ ዛሬ ስትጠፋ ፈራሁኝ ጨነቀኝ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሃለው አንገናኝም ወይ መች ጠፋሁ መች ጠፋሁ አልሞላ ብሎ እንጂ ድሮም ልብ የለኝም የሚጨክን ባንቺ ረጋ ሲሉ ይጥማል ፍቅር ሩጫ አይችልም ድሮም እልሽ ነበር አሪፍ አይቸኩልም አዎ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ ቦታ ምረጥልኝ ቦታ ማታ እንድንገናኝ ማታ ፍቅሬ ላይህ ቸኩያለሁ ቦታ ምረጥ አንድ ቦታ ማታ የምናቃት ቦታ ማታ የምናቃት ቦታ ፍቅሬ የቀደመ ይጠብቅ ማታ እኔ አልቀርም ማታ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሃለው አንገናኝም ወይ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ ልቤ አምጪው ይለኛል እንቅልፍ አጥቷል አይኔ ፍቅር እንዲህ መሆኑን መች አወቅኩኝ እኔ ያኔ ፍቅርን ሳላውቅ ምንም ሳልረዳህ ዛሬ ነው የገባኝ ብዙ እንደተጎዳህ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሃለው አንገናኝም ወይ ልጅነት ነው እንጂ ክፋት የለብሽም ገና አፈቅርሻለሁ አልቀየምሽም እንኳን ፍቅሬ ገባሽ እንኳን ተረዳሽኝ እቅፍ አርጊኝና ከህመሜ ፈውሺኝ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ ቦታ ምረጥልኝ ቦታ ማታ እንድንገናኝ ማታ ፍቅሬ ላይህ ቸኩያለሁ ቦታ ምረጥ አንድ ቦታ ማታ የምናቃት ቦታ ማታ የምናቃት ቦታ ፍቅሬ የቀደመ ይጠብቅ ማታ እኔ አልቀርም ማታ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሃለው አንገናኝም ወይ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሻለሁ አንገናኝም ወይ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የኔ አለም ወዬ ወዬ እኔ ናፍቄሃለው አንገናኝም ወይ ስጠራሽ ወዬ ስትጠሪኝ ወዬ ወዬወዬ ወዬወዬ ስጠራህ ወዬ ስትጠራኝ ወዬ ወዬወዬ ወዬወዬ