У нас вы можете посмотреть бесплатно ዘማሪ አቤኔዘር በገንደባ ቤቴል| Abenezer Fekade| Gendeba или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ከየካቲት 04-06/2014 ድረስ በተካሄደው ዓመታዊው የገንደባ ቤቴል ጉባዔ ላይ በዘማሪ አቤኔዘር ፈቃደ የቀረበ ልዩ ዝማሬ ግጥም/Lyrics በጽዮን ለሚኖር ምስጋና ይገባል ዝማሬ ይገባል ክብርም ይገባል በጽዮን ለሚኖር አምልኮ ይገባል እልልታ ይገባል ውዳሴ ይገባል ስጡት ምስጋናን አይነስበት ስጡት አልልታን አይጉደልበት ስጡት አምኮን ይጨመርለት ለጌቶች ጌታ እልል በሉለት 1. ክብር አለን ለእርሱ የተገባ በአምልኮ ዘይት የተቀባ በፊቱ ይዘን እንግባ መልካሙ ሽቶ በፊቱ ይርከፍከፍ ለጌትነቱ ያውደው ይሽተት መቅደሱን ኦሆ ኦሆ በማደሪያው ኦሆ ኦሆ ይቀበለው ኦሆ ኦሆ የምስጋና ዕጣን ኦሆ ኦሆ ለእርሱ ይሽተተው የስጦታ ሳጥኔን እከፍታለሁ እከፍታለሁ ለልዑል አምልኮዬን አመጣለሁ አመጣለሁ ክብር የተባለ ክብር ሞገስ የተባአ ሞገስ ላምጣለት ለኢየሱስ ምንም አንድም ሳይቀር ልጣል ዙፋኑ ስር ለአምላኬ ክብር *** እመሰክራለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው እኔ እናገራለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው በማዕበሉ ላይ ኢየሱስ ጌታ በወጀቡ ላይ ኢየሱስ ጌታ በንፋሱም ላይ ኢየሱስ ጌታ ጌታ ነው የጌቶች ጌታ 1. አዋጅ በእኔ ላይ ቢወጣ በንጉሥ ማህተም ቢታተም ጌትነቱን ከመመስከር ወደኋላ ከቶ አልልም በእሳት በወጀቡም ላይ የእኔ ኢየሱስ ጌታ ነው የአናብስትን አፍ ይዘጋል በስሙ እታመናለሁ በማዕበሉ ላይ... የአንበሳ ጉድጓድ እንኳን ቢጥሉኝ ኢየሱስ ጌታ ነው እላለሁ የእቶን እሳቱን በዕጥፍ ቢያነድዱት ኢየሱስ ጌታ ነው እላለሁ ሚከልለኝን/ አብሮኝ ያለውን እርሱን እያሰቡ ኢየሱስ ጌታ ነው እላለሁ ተደግፌበት/ ተማምኜበት እኔ ስላላፈርኩ ኢየሱስ ጌታ ነው እላለሁ