У нас вы можете посмотреть бесплатно #አለቀብኝ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#አለቀብኝ_ብዬ አለቀብኝ ብዬ እጄ ባዶ ሆነ ብዬ ሳዝን የሚሞላው አለ ባዶ ጎተራዬን በፍሬ የሞላው እግዚአብሔር ከአባትም በላይ ነው እግዚአብሔር ከአባትም በላይ ነው አዝ = = = = = የማይጥል የማይከዳ የሚያዝን የሚረዳ ፍቅር ነው የማይጠላ እግዚአብሔር ነው ከሌላ/2/ አዝ = = = = ጉልበታም ነው ክንዱ ጽኑ ድንቅ የሚያደርግ በየቀኑ ይሸከማል ነጋ ጠባ አይቆረቁር የእርሱ ጀርባ/2/ አዝ = = = = = በእፈፍት ውሃ እየመራኝ በለምለም መስክ አሰማራኝ አልጨነቅ ለሚመጣው የኔ ጉዳይ ከሰማይ ነው /2/ አዝ = = == = = በእርሱ ሞልቷል ማስሮዬ አንዳች አይጎድል ማድጋዬ የእርሱ ቁጥር ቀኑ ሲደርስ ያደርገዋል ሁሉን አዲስ/2/ አዝ = = = = = በእርሱ ሞልቷል ማሰሮዬ አንዳችን አይጎድል ማድጋዬ የእርሱ ቁጥር ቀኑ ሲደርስ ያደርገዋል ሁሉን አዲስ/2/