У нас вы можете посмотреть бесплатно Hesed Choir | ሄሰድ ኳየር | በልብህ ቦታ አለህ ወይ? | 2026 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#song #music #gospelmusic #christmas #jesus #mezmur በልብህ ቦታ አለ ወይ | Cover song - Hesed Choir Make room | Original song by - Casting Crowns ከአዉሎ ነፋስ የሸሹ ቤተሰብ መጠጊያ አተው ተቸገሩ መወለዱ ለዚህ ነበር አስቸጋሪውን አለም ለማዳን ከተማው አላወቀችው በግርግም የተወለደው አዳኝ ንጉስ መጠጊያ የለው ሊያድነን ነው የመጣው በልብህ ቦታ አለ ወይ/ 3× አምላክ ባንተ እንዲሰራ ከነ ሀጥያቶችህ ና ሊለይህ ይችላልና የልብህን በር ክፈተው ሁሉን ስጠው ለእርሱ ክብር ስፍራን አዘጋጅ/2× እረኞች በሌት ሲጠብቁ መላኩ አላቸው አትፍሩ በእርሱ ፊት ውድ ናችሁ የወደቀውን ሊያድን መጥቷል በልብህ ቦታ አለ ወይ/ 3× አምላክ ባንተ እንዲሰራ ከነ ሀጥያቶችህ ና ሊለይህ ይችላልና የልብህን በር ክፈተው ሁሉን ስጠው ለእርሱ ክብር ስፍራ አዘጋጅ /3× በልብህ ውስጥ ቃል ገብቶአል እንታመነው ጎዳናችንን ሊያቀናው መንገዱ ቅን ሸክሙም ቀሊል የነገውን በእጅ ይዟል በልብህ ቦታ አለ ወይ/ 3× አምላክ ባንተ እንዲሰራ ከነ ሀጥያቶችህ ና ሊለይህ ይችላልና የልብህን በር ክፈተው ሁሉን ስጠው ለእርሱ ክብር ስፍራን አዘጋጅ/2× በልብህ ውስጥ Thank you for listening and worshiping.