У нас вы можете посмотреть бесплатно አድራሻ | በኤፍሬም እሸቴ ተራኪ አንዱዓለም ተስፋዬ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ጸሀፊው አዲስ አበባ እንዴት ትክክለኛ የመኖሪያ እና የመንገድ አድራሻ የላትም ብሎ ጀምሮ "እርግጡን ሳይሆን አካባቢውን በማወቅ ለሚረካ ማህበረሰብ እርግጠኛ አድራሻ ትርጉም ላይሰጠው ይችላል" ይልና የኢትዮጵያ ህዝብ ስንት ነው ከ 80 ሚሊዮን በላይ፣ የሀገራችን ቋንቋዎች ስንት ነው ከ80 በላይ እያለ አካባቢ በላይ፣ አንዳንድ፣ ተብሎ ይገመታል፣ ይጠበቃል እንጂ ትክክለኛውን ለማወቅ ፍላጎቱ የለንም እያለ ይቀጥላል እንቅጩን ለማወቅ ለማስቀመጥ ፍላጎታችን አናሳ ነው ይለናል አንዱዓለም ተስፋዬ ተርኮታል ተጋበዙልን #amharicbook #ትረካ #history #ታሪክ #አማርኛታሪክ #90ዎቹ #አማርኛታሪክ #amharicaudiobook #መጽሐፍ #ትረካዎች #አዋሽfm90.7 #ሬዲዮትረካ #አንዱአለምተስፋዬ