У нас вы можете посмотреть бесплатно ሰውየው አመነ “ተሸንፈናል” | አክሊል ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ክርክሩ | ዲ/ን ምህረት አዲስ ምላሽ ለፓስትሩ | ሙሉ አማርኛ ትርጉም или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ባለፈው ሳምንት ከዲ/ን ምህረት መላኩ ጋር በነበራቸው ክርክር መነጋገሪያ የሆኑት ክሊፍ ክኒትክል ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ በግልጽም ተሸንፈናል ብለዋል፡፡ ግን ብለው ያነሱት ሃሳብ ግን ዲ/ን ምህረት በድጋሚ የማያዳግም ምላሽ እንዲሰጣቸው አነሳስቶታል፡፡ ሁለቱንም በአማርኛ ተርጉመን አዘጋጅተናል፡፡ አክሊል (ሐዋርያዊ መልሶች) ስለ ክርክሩ፣ ስለ ዲ/ን ምህረትና ክሊፍ አዲስ የሰጠውን የተሳሳተ ትምህርት በሚመለከት አስተያየቱን ሰጥቷል፡፡ እስከፍጻሜው ብታደምጡት ታተርፋላችሁ፡፡ ሰብስክራይብ፣ ላይክ እና ሼር ብታደርጉልን፣ በኮመንት ሃሳባችሁን ብታጋሩን ይበልጥ እናንተን ለማገልገል ከእግዚአብሄር ኃይል ቀጥሎ ብርታት ይሆነነናልና በርቱ በሉን፡፡ We’ve prepared translations of both of their statements in Amharic. Ak'lil (Apostolic Responses) has also weighed in—sharing his reflections on the debate, on Dn. Miheret’s teachings, and the false doctrine presented by Cliff in his latest comments. You’ll benefit greatly by watching this until the end. If you subscribe, like, and share, and drop your thoughts in the comments, it will strengthen us—after God’s power—to serve you even better. So please, show up strong! @Kidist_Betekrstiyan @apostolicanswers1 @official_henokhaile @shamounian #orthodoxvsprotestant #deaconmihire #Harvardstudent #ethiopianorthodox #cliffeknechtle & #stuartknechtle vs. Ethiopian Orthodox Deacon Mihret Melaku: #samshamoun #efoy #apostolicanswers