У нас вы можете посмотреть бесплатно 🕊️✝️ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ✝️ አስገራሚው የዕረፍት ታሪክ | 🔔 የተሰጣቸው ቃል ኪዳን или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በዚህ ቪዲዮ የጻድቁ አባታችን የአቡነ ገብርመንፈስ ቅዱስን (አቡዬ) አስደናቂ የሕይወት ታሪክ እና በመጨረሻም ከዚህ ዓለም በክብር የተለዩበትን (ያረፉበትን) ታሪካዊና መንፈሳዊ ጉዞ እንቃኛለን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታላቅ ስፍራ ያላቸውና "የምድረ ከብድ ኮከብ" እየተባሉ የሚጠሩት ጻድቁ አባታችን፤ ለሰው ልጅ መዳን የገቡትን ቃል ኪዳንና ግሩም ተጋድሏቸውን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ። የጻድቁ አባታችን አጭር የሕይወት ታሪክ በዝቋላና በምድረ ከብድ የነበራቸው ተጋድሎ ስለ ዕረፍታቸውና ስለ ተሰጣቸው ቃል ኪዳን ለእኛ ለምዕመናን ያስተላለፉት በረከት መንፈሳዊ ትምህርቱን ተመልክተው ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቅዱስ አባታችን በጸሎታቸው ይጠብቁን! #ኢትዮጵያዊኦርቶዶክስ #አቡነ_ገብረመንፈስ_ቅዱስ #ethiopianorthodox