• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የተመረጡ የበአታ ማርያም መዝሙሮች | | beata maryam | | ዘወትር የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙሮች скачать в хорошем качестве

የተመረጡ የበአታ ማርያም መዝሙሮች | | beata maryam | | ዘወትር የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙሮች 1 месяц назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የተመረጡ የበአታ ማርያም መዝሙሮች | | beata maryam | | ዘወትር የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙሮች
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የተመረጡ የበአታ ማርያም መዝሙሮች | | beata maryam | | ዘወትር የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙሮች в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የተመረጡ የበአታ ማርያም መዝሙሮች | | beata maryam | | ዘወትር የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙሮች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የተመረጡ የበአታ ማርያም መዝሙሮች | | beata maryam | | ዘወትር የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙሮች в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የተመረጡ የበአታ ማርያም መዝሙሮች | | beata maryam | | ዘወትር የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙሮች

ጽሕተ ንጹሐን፣ ቅድስተ ቅዱሳን፣ ከተመረጡ የተመረጠች፣ ከተለዩ የተለየች፣ ከተከበሩ የተከበረች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእናቷ ከቅድስት ሐናና ከአባቷ ቅዱስ ኢያቄም በእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ከተወለደችበት ዕለት ግንቦት ፩ ቀን ጀምሮ በወላጆቿ ቤት ለሦስት ዓመት ከኖረች በኋላ ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት ታኅሣሥ ፫ ቀን ‹‹በዓታ ለማርያም›› በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በድምቀት ይከበራል፡፡ ኢያቄምና ሐና የተሳሉትን ስእለታቸው አስታውሰው ወስደው ለቤተ እግዚአብሔር ሲሰጧትም ካህኑ ዘካርያስ ስለምግቧ ተጨነቀ፤ ሕዝቡንም ሰብስቦ ሳለ መልአኩ ፋኑኤል ኅብስት ሰማያዊ ጽዋዕ ይዞ ከሰማይ ወረደ፤ ዘካርያስ ለእርሱ የመጣ ሀብት መስሎት ታጥቆ እጅ ነሥቶ ቢቆም ወደ ላይ ራቀበት፡፡ ከስምዖን ጀምሮ በዚያ የተሰበሰቡት ሰዎችም በተራ ቢሞክሩ በተመሳሳይ መልኩ ወደ ላይ ራቀባቸው፡፡ ‹‹ምን አልባት ለእንግዶች የመጣ ሀብት እንደሆነ›› ብለው ሐና እና ኢያቄም እንዲቀርቡ አደረጓቸው፤ ነገር ግን ለእነርሱም ራቀባቸው፤ ዘካርያስም ሐናን ‹‹እግዚአብሔር የሚያደርገውን የሚያውቅ የለምና ልጅቷን ትተሸ ወደዚህ ነይ›› አላት፤ በዚያም ጊዜ ቅድስት ማርያም እናቷን ስትከተል መልአኩ ፋኑኤል ወደ እርሷ ቀርቦ አንድ ክንፉን አንጥፎ አንድ ክንፉን ጋርዶ መገባት፤ ከዚያም በክብር ዐረገ፤ ሊቀ ካህናቱና ሕዝቡም ‹‹የምግቧ ነገር ከተያዘልን በቤት እግዚአብሔር ትኑር›› ብለው ወደ ቤተ መቅደስ አስገቧት፡፡ ለአባ ሕርያቆስ ፤ለቅዱስ ኤፍሬም ፤ለቅዱስ ያሬድ ፤ ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን ፤ ለበላኤ ሰብዕ የተለመነች እመ አምላክ ለኛም ትለመነን ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን አሜን ወስብሐት ለእግዚአብሔር !!! ይህ ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር፣ ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን!    • የተመረጡ የበአታ ማርያም መዝሙሮች | | beata maryam | |...   የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ | Ethiopian Orthodox Mezmure| ዘወትር የሚደመጡ|ልደታ|ledeta|በአታ ማርያም|beata maryam    • የኪዳነምህረት መዝሙሮች ስብስብ| kidane miheret Mezmur...   #በአታማርያም#beata maryam#ድንግል_ማርያም,#እመቤታችን_ማርያም,#የእመቤታችን_መዝሙር,#የበአታ_ማርያም_መዝሙር,#ኦርቶዶክስ_መዝሙር_ስብስብ,#አዲስ_ዝማሬ,#Mezmur,#የኦርቶዶክስ_መዝሙር,#MariamMezmur,#ማኅበረ_ቅዱሳን,#ጃንደረባው,#Zemari_Theodros_Yosef,#ኦርቶዶክስ_መዝሙር_ስብስብ #Zemari_Abel_Mekbib,#ዘማሪ ምንዳዬ ብርሃኑ,#mariammezmur #እመቤታችን_ማርያም #እጅግ_አዲስ_የእመቤታችን_መዝሙር,#አዲስ_ዝማሬ_ድንግል_ማርያም_2025,#አዲስ_ዝማሬ_ድንግል_ማርያም_2018,#የበአታ_ማርያም,#BeataMariamMezmur,#የህዳር_ጽዮን_ማርያም_መዝሙር#ኪዳነ_ምህረት#gebrale,maleda mezmure,የማለዳ መዝሙር,#የኤርትራ_ኦርቶዶክስ,ማርያም

Comments
  • 🛑 ተወዳጅ የእመቤታቸን መዝሙሮች ስብስብ #Ethiopian Orthodox Tewahdo #Maryam_mezmur #ህዳር_ፂወን  @Hosaenamedia 1 месяц назад
    🛑 ተወዳጅ የእመቤታቸን መዝሙሮች ስብስብ #Ethiopian Orthodox Tewahdo #Maryam_mezmur #ህዳር_ፂወን @Hosaenamedia
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ  ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video] 5 лет назад
    መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
    Опубликовано: 5 лет назад
  • አዲስ አስቂኝ የበእውቀቱ ስዩም ወግ   እድል ነው !! ክፍል 2 Bewketu Seyoum New 2026 comedy 7 часов назад
    አዲስ አስቂኝ የበእውቀቱ ስዩም ወግ እድል ነው !! ክፍል 2 Bewketu Seyoum New 2026 comedy
    Опубликовано: 7 часов назад
  • 🔴ማረኝ like mezemran yilma hailu maregn 9 месяцев назад
    🔴ማረኝ like mezemran yilma hailu maregn
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • 🔴 መደመጥ ያለበት ተወዳጅ የማለዳ/ዘወትር ምስጋና መዝሙር /Ethiopian Orthodox tewahdo Mezmure (@dannybegena1587 ) 11 месяцев назад
    🔴 መደመጥ ያለበት ተወዳጅ የማለዳ/ዘወትር ምስጋና መዝሙር /Ethiopian Orthodox tewahdo Mezmure (@dannybegena1587 )
    Опубликовано: 11 месяцев назад
  • 🟡መልክአ ማርያም🟡 የእመቤታችን ምስጋና 🟡የማለዳ ፀሎት🟡 4 недели назад
    🟡መልክአ ማርያም🟡 የእመቤታችን ምስጋና 🟡የማለዳ ፀሎት🟡
    Опубликовано: 4 недели назад
  • ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album 6 лет назад
    ቴዎድሮስ ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር full album
    Опубликовано: 6 лет назад
  • መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80) 4 года назад
    መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ረቡዕ (መዝ 61-80)
    Опубликовано: 4 года назад
  • 🔴የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ #mariyam_mezmur_collection 6 месяцев назад
    🔴የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ #mariyam_mezmur_collection
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • 🔴ሞገድ ሲመታኝ || 7 месяцев назад
    🔴ሞገድ ሲመታኝ || "ቸርነትህ ነው" || ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ@ZegolaLiveSound
    Опубликовано: 7 месяцев назад
  • በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album) 5 лет назад
    በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
    Опубликовано: 5 лет назад
  • 🛑 እለት እለት የሚደመጡ የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች | new Orthodox mezmur 2025 this week 1 год назад
    🛑 እለት እለት የሚደመጡ የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች | new Orthodox mezmur 2025 this week
    Опубликовано: 1 год назад
  • 🛑ተሰምተዉ የማይጠገቡ የፃድቃኔ ማርያም የንስሃ መዝሙሮች  #ዐብይ ፆም //Ethiopian Orthodox Mezmur Maryam @Hosaenatube1 10 месяцев назад
    🛑ተሰምተዉ የማይጠገቡ የፃድቃኔ ማርያም የንስሃ መዝሙሮች #ዐብይ ፆም //Ethiopian Orthodox Mezmur Maryam @Hosaenatube1
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • ሁሉም ያልፋል የሚሳነው የለም!! -  አዲስ ስብከት - በመምህር እዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu 2 месяца назад
    ሁሉም ያልፋል የሚሳነው የለም!! - አዲስ ስብከት - በመምህር እዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ዘወትር የሚደመጡ  መዝሙሮች Ethiopian Orthodox Mezmur 5 месяцев назад
    ዘወትር የሚደመጡ መዝሙሮች Ethiopian Orthodox Mezmur
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • 🔴አዲስ ዝማሬ''ደግፊኝ ልቁም አግዥኝ ማርያም'' ዘማሪት ሰላማዊት ሶርሳ(ነይ ሶልያና)Neysoliyanaclip zemarit selamawit#mahitot #New 1 месяц назад
    🔴አዲስ ዝማሬ''ደግፊኝ ልቁም አግዥኝ ማርያም'' ዘማሪት ሰላማዊት ሶርሳ(ነይ ሶልያና)Neysoliyanaclip zemarit selamawit#mahitot #New
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • በእግዚአብሔር ፊት እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ | ፀሎት 1 месяц назад
    በእግዚአብሔር ፊት እንዲህ ብላችሁ ፀልዩ | ፀሎት
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ቋንቋዬ ነሽ ድንግል | ዘማሪ ልዑልሰገድ ጌታቸዉ| ዝንተዓለም ኦርቶዶክስ | 3 года назад
    ቋንቋዬ ነሽ ድንግል | ዘማሪ ልዑልሰገድ ጌታቸዉ| ዝንተዓለም ኦርቶዶክስ |
    Опубликовано: 3 года назад
  • የመስቀል አጥር ጸሎት  | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 18 December 2023 2 года назад
    የመስቀል አጥር ጸሎት | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 18 December 2023
    Опубликовано: 2 года назад
  • ተወዳጅ የቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ መዝሙሮች ስብስብ 4 недели назад
    ተወዳጅ የቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ መዝሙሮች ስብስብ
    Опубликовано: 4 недели назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5