У нас вы можете посмотреть бесплатно ጌታ ሰላሜ ነህ አንተ ኤፍሬም አለሙ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የሰላም ሁሉ ምንጭ እግዚ አብሔር ነው። ከአምላኩና ከራሱ ጋር የተጣላውን የሰው ልጅ ሊያስታርቅ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደእርሱ የቀረበ ህይወትንም የሰጠው ጌታ ነው። ዛሬም ይህ ስጦታ ለአንተ ቀርቦልሃል ኢሳይያስ 9:6 ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። ኤፌሶን 2:14-15 እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥ ኢዮብ 22፥21 አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ፥ ሰላምም ይኑርህ፤በዚያም በጎነት ታገኛለህ። ኢሳይያስ 48:18 ትእዛዜን ብትሰማ ኖሮ፥ ሰላምህ እንደ ወንዝ ጽድቅህም እንደ ባሕር ሞገድ በሆነ ነበር፤