У нас вы можете посмотреть бесплатно ኒኪ ሚናጅ አዋረደቻቸው🔴እነቢዮንሴ የሕጻናት ደም የሚገብሩበትን ምስጢር ዘረገፈችው🔴በቃኝ አለች🚩ርኩሱ መንፈስ ዘማሪውን ሊያጣ ነው⁉️Abiy Yilma или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በመ/ርና ጋዜጠኛ ዐቢይ ይልማ የሚመራ በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ብሎም መንፈ ሳይንሳዊ ይዘት ላይ የሚያተኩር ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 – 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡ ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛ/ ፀረ 666 ቁ2 ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡ በዚህ YouTube ቻናልም ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ተከታዮችን ይዞ እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media