У нас вы можете посмотреть бесплатно ቻይንኛ ቁጥሮች በአማርኛ ክፍል 4 | 1-1,000,000 ቆጠራ ትምህርት | Chinese Numbers in Amharic በቀላሉ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ቻይንኛ ቁጥሮች በአማርኛ ክፍል 4 | 1-1,000,000 ቆጠራ ትምህርት | Chinese Numbers in Amharic በቀላሉ ይማሩ! ቻይንኛ ቁጥሮችን በቀላሉና በግልጽ ይማሩ! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የቻይንኛ ቁጥሮች (Chinese Numbers) ከ 1 እስከ 1,000,000 (እንዲሁም 0) እንዴት እንደሚነገሩ፣ እንዴት እንደሚጻፉ፣ ትክክለኛ አጠራር (Pinyin) እና በአማርኛ ሙሉ ትርጉም ጋር ተምረናል። ለጀማሪዎች በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና በዝግታ የሚቀርብ ትምህርት ነው። ለአማርኛ፣ ትግርኛ፣ ኦሮሚፋ (Afaan Oromoo)፣ ሶማሊኛ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ተናጋሪዎች በጣም ጠቃሚ! በቻይና ኩባንያዎች የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያን፣ ወደ ቻይና የሚጓዙ፣ ወይም ማንዳሪንን (Mandarin) በአማርኛ ለመማር የሚፈልጉ ሁሉ ይጠቀሙበት! ተጨማሪ ቁልፍ ቃላት: ቻይንኛ ቁጥሮች በአማርኛ፣ chinese numbers in amharic፣ ቻይንኛ በትግርኛ፣ chinese in oromiffa፣ ቻይንኛ ቁጥሮች 1-1000000፣ how to count in chinese amharic፣ mandarin numbers tutorial amharic፣ ቻይንኛ ትምህርት በአማርኛ Timestamps: 0:00 – መግቢያ / Introduction 1:00 – ቁጥሮች 0-10 / Numbers 0-10 2:00 – ቁጥሮች 11-20 / Numbers 11-20 2:10 – ቁጥሮች 21-99 / Numbers 21-99 4:30 – ቁጥሮች 100-999 / Numbers 100-999 5:18 – ቁጥሮች 1,000-9,999 / Numbers 1,000-9,999 7:00 – 10,000 (ዋን) እና ከዚያ በላይ / Ten Thousands & Above ይወዱት ❤️ ሼር ያድርጉ 📲 ሰብስክራይብ ያድርጉ 🔔 ደወሉን ያንቁ! ለተጨማሪ ቻይንኛ ትምህርቶች በአማርኛ፣ ትግርኛና ኦሮሚፋ ተናጋሪዎች ቻናሉን ይቀላቀሉ! #atwima#ቻይንኛበአማርኛ #ChineseInAmharic #ቻይንኛቁጥሮች #ChineseNumbers #LearnChineseInAmharic #MandarinTutorialAmharic #ቻይንኛበትግርኛ #ChineseInOromiffa #ቻይንኛትምህርት #LearnMandarin #EthiopiaChina #ChineseCountingAmharic This video provides a simple guide to learning numbers in Chinese, from zero to ten thousand. It's an excellent resource for anyone looking to "learn chinese" and master "counting" in Mandarin. We cover "numbers in chinese" with visual aids and clear pronunciation to help "chinese for beginners" grasp the basics.